(ዘ-ሐበሻ) በሜዳው እንዳይጫወት. የተፈረደበት የወልዲያ ከነማ ቡድን በገለልተኛ ሜዳ ሰበታ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር ዛሬ እንዲገናኙ መርሃ ግብር ወጥቶ የነበረ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ደጋፊዎች ባስነሱት ተቃውሞ ለ10 ደቂቃዎች መቋረጡን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገቡ:: እንደምንጮቻችን ዘገባ ወልዲያ ከነማ ያገባቸውን 2 ጎሎች የመስመር ዳኛው በመሻሩ በተፈጠረው የደጋፊ ቁጣ ፖሊስ አከታትሎ በተኮሰው አስለቃሽ ጭስ ጨዋታው ከ86ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10 […]
↧