ዳግም ከበደ የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ሊጀመር ቀናቶች ቀርተውታል። አምስት ሳምንታት እና 39 ቀናቶች የቀሩት ይህ አጓጊ የዓለማችን ምርጥ የእግር ኳስ ስፖርት በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄድ ነው። በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ለአንድ ወር በዘለቀ የውድድር ቀናት አጓጊ ትዕይንቶች ይስተዋሉበታል ተብሎ ይጠበቃል። ያልተጠበቁ የእግር ኳስ ውጤቶች፣ ቀልብን የሚስቡ የደጋፊ ትዕይንቶች፣ ለጆሮ ያልተለመዱ፤ ለእይታ እንግዳ የሆኑ ወሬዎች እና […]
↧