21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከ December 26 እስከ 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። በዚህ ታላቅ የኢትዮጲያዊያን ሳምንት፣ ባለብዙ ቀለሙ ባህላችን በስፋት ይንፀባረቃል! አንድነትና ፍቅር በስፋት ይቀነቀናል! ኢትዮጲያዊነት ይዜማል ይንቆረቆራል! የነፃነታችን እና የኩራታችን ምልክት የሆነችው ሰንደቅ አላማችን ከፍ ብላ ትውለበለባለች! ከቪቶሪያ፣ ከ ኒውሳውዌልስ፣ ከኩዊንስላንድ፣ ከሳውዝ አውስትራሊያ እና ከታስማኒያ በሚወከሉ በርካታ ቡድኖች መሀል የእግር […]
↧