Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሦስተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ፋውዚ ሌክጃ፤ በፊፋ እውቅና የተሠጠውን በዓምላክ ተሰማ (ዳኛ) ላይ ድብደባ በመፈጸማቸው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን በግብፁ ዛማሌክ እና በሞሮኮው ቤርካኔ የእግር ኳስ ክለብ መካከል በተደረገው የፍፃሜ ዋንጫ ላይ በአምላክ ተሰማ የመሐል ዳኛ ሆነው በመሩበት ጨዋታ የግብፁ ዛማሌክ አሸናፊ ሆኖ ነበር፡፡ ሆኖም፣ በሜዳሊያ ሽልማት ሥነስርዓቱ ላይ ግን የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የትውልድ አካባቢቸውን የሚወክልላቸው እና የሚደግፉት ቤርካኔ መሸነፉን ተከትሎ የበአምላክን ጭንቅላት ጉልበት በተሞላበት ሁኔታ እንደመቷቸው እና በኋላም በፀጥታ ኃይሎች አማካይነት ዳኛው እንደተረፈ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉት ጥቂት ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ጨዋታ ዳኞች

The post የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

The post የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles