Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ይጀመራል፤ በዚህ ውድድር የሚሳተፉ የስፖርት ልዑካን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑክ ኳታር ዶሃ መግባቱ ነው የተገለጸው። የአትሌቲክስ ልዑኩ ከሌሊቱ 8፡00 ላይ በዶሃ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ቢልልኝ መቆያ እና በኳታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ አቀባበል አድርገውለታል። ኢትዮጵያ በሻምፕዮናው በመካከለኛ፣ በረጅም ርቀት እና በሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድሮች ትሳተፋለች። በወጣው የውድድር መርሀ ግብር መሠረት ከዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም ጀምሮ አትሌቶች የማጣሪያ እና የፍጻሜ ውድድራቸውን ያደርጋሉ። በሴቶች ማራቶን አትሌት ሮዛ
The post በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .
The post በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .