Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ በጃፖን ካሳማ ከተማ ከነገ በስቲያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመካፈልም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልኡካን ቡድን በስፍራው መገኘታቸውን ፌዴሬሽኑ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና የሻምበል አበበ ቢቂላን ልጅ አቶ የትናየት አበበን ያካተተው ልኡክም በቶኪዮ ኦሊምፒክና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ገንቢ ውይይት ማካሄዱ ታውቋል። በብርሃን ፈይሳ ፎቶ ፦ ከማህበራዊ ድረ ገጽ (ኢ.ፕ.ድ)

The post ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

The post ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles