Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

በለንደን ከተማ በተካሄደው የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን፤ ቀነኒሳ በቀለ ክብረ-ወሰን በመስበር አሸንፏል። የ5 ሺህ እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቱ ቀነኒሳ በዚህ ውድድር ሲሳተፍ የመጀመሪያው ነው። 1:00:22 በሆነ ሰዓት የገባው ቀነኒሳ፤ በእንግሊዛዊው ሯጭ ሞ ፋራህ የተያዘውን የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰብሯል። ከቀነኒሳ ጋር ይፋጠጣል ተብሎ የተጠበቀው ሞ ፋራህ ከጥቂት ቀናት በፊት በህመም ምክንያት እንዳይማሰተፍ አሳውቆ ነበር። © The Vitality Big Half የቢቢሲ አማርኛ

The post ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

The post ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles