Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider - ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

በለንደኑ ማራቶን ሰፊ ግምት የተሰጠው ቀነኒሳ በቀለ በጤና እክል ከውድድሩ በመጨረሻዎቹ ቀናት እንደማይሳተፍ መታወቁ መነጋገሪያ የመሆኑን ያህል ኢትዮጵያ ተስፋ እንደሌላት የተቆጠረውን የለወጠው አዲሱ የማራቶን ጀግና የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር መነጋገሪያ ሆኗል። በዘንድሮው የለንደን 40ኛ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ጎርፍ መሆናቸውን ዳግም አስመስከረዋል። ኬንያዊው ብቻ ሁለተኛ ሲወጣ እስከ ስድስተኛ ያለውን ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል። በውጤቱም 1ኛ የወጣው ሹራ ቂጣታ ኢትዮጵያ 2:05.41 ሲያስመዘግብ ሁለተኛው ኬንያዊ ኪፕቹምባ 2:05.42 ሰዓት ገብቶዋል። ከሶስተኛ እድል ስድስተኛ ኢትዮጵያውያን ተቆጣጥረውታል። 3. ሲሳይ ለማ ኢትዮጵያ 2:05.45፣ 4. ሞስነት ገረመው ኢትዮጵያ 2:06.04፣ 5. ሙሌ ዋሲሁን ኢትዮጵያ 2:06.08፣ 6. ታምራት ቶላ ኢትዮጵያ 2:06.41:: የአትሌቲክስ መንደር እንዲህ በርከት ያሉ ጀግኖችን አፍርቶ ተስፋን አለምልሟል።

The post በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .

The post በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider .


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles