የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን ሲዘምሩ ውለዋል:: ፕሪምየር ሊጉን እያደመቀው የሚገኘው ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍፁም ጨዋታ ብልጫ ጋር ነው 2-1 ያሸነፈው:: በሌላ የፕሪምየር ሊግ […]
↧