Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ –የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ |አስቴር አወቀ...

14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በደመቀ በሆላንድ ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና...

View Article


Sport: የእንግሊዝ ፕ/ር ሊግን ሊያደምቁት የተዘጋጁት የዓለማችን ምርጥ አሰልጣኞች

የ2016/17 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በከፍተኛ ጉጉት እንዲጠበቅ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ ግንባር ቀደሙ በዓለም ታላላቅ የሚባሉት ባለሙያዎች የሊጉ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸው ነው፡፡ በዩሮ 2016 ውድድር ለጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ተግባርን ለመፈፀም የቻለበት አንቶኒዮ ኮንቴ የቼልሲ ስራን መያዙ፤ እንዲሁም...

View Article


“ሰውነቴ ዋናተኛ እንደማይመስል አውቃለሁ”–ቃለምልልስ ከዋናተኛ ሮቤል ኪሮስ ጋር

የሪዮ ኦሎምፒክን ተከትሎ በዋና ስፖርት የተካፈለው ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ የዓለም መነጋገሪያ መሆኑ አይዘነጋም:: ከኢትዮኪክ አዘጋጅ ማርታ በላይ ጋር እየተወራበት ስላለው ነገር ሁሉ ተወያይቷል:: ያንብቡት:: ኢትዮ ኪክ:- አሁን በብራዚል ሰአት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰአት ነው አንተ ግን አልተኛህም(ኢንተርቪው...

View Article

ሪዮ ኦሎምፒክ: ሶፊያ አሰፋ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለፍጻሜ አለፈች

Updated | (ዘ-ሐበሻ) በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ እየተካሄደ ባለው ኦሎምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የተወዳደረችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሶፊያ አሰፋ ለፍጻሜ ማለፏን አረጋገጠች:: ሶፊያ በተወዳደረችበት ምድብ የማጣሪያውን ውድድር 9:18:75 በመገባት ሁለተኛ ወጥታ ነው ለማለፍ የቻለችው:: በሶስት ምድብ በተደረገው...

View Article

በአንድ እግር ጫማ ለመሮጥ የተገደደችው እቴነሽ ዲሮ ይግባኟ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሪዮ በተደረገው የ3000 ሜትር መሰናክል በውድድሩ ላይ ጫማዋ ወልልቆ በአንድ እግር ጫማ ውድድሩን ለመጨረስ የተገደደችው ኢትዮጵዊቷ አትሌት እቴነሽ ዲሮ የዓለም አቀፉን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይግባኝ በመጠየቋ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነላት:: የ25 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት እቴነሽ ጫማዋ ወልቆ...

View Article


በሪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያ በማሬ ዲባባ ነሐስ አገኘች

የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የመጀመሪያውን ወርቅ በአትሌት ፋጡማ ሮባ አማካኝነት አትላንታ ላይ ያገኘችው:: የዛሬ 4 ዓመት በለንደን ቲኪ ገላና ይህን ወርቅ ደግማው ነበር:: ዛሬ ደግሞ አትሌት ማሬ ዲባባ 3ኛ በመውጣት ይህን የኦሎምፒክ የማራቶን ድል ወደ ኢትዮጵያ አምጥታዋለች:: እርሷን ተከትላ...

View Article

ምናልባትም እስካሁን ያልሰማችሁት የቀነኒሳ በቀለ እና ዳናዊት ገ/እግዚአብሄር የፍቅር ታሪክ

View Article

አትሌት አልማዝ አያና የዓለማችን ምርጧ ሴት አትሌት ለመባል የመጨረሻዎቹ 3 እጩዎች ውስጥ ገባች

(ዘ-ሐበሻ) በአስደናቂ ውጤት በሪዮ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ከኢትዮጵያ ያመጣችው አትሌት አልማዝ አያና የዓለማችን ምርጧ ሴት አትሌት ለመባል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከተመረጡ የመጨረሻዎቹ 3 አትሌቶች መካከል አንዷ ሆነች:: ዘ-ሐበሻ ከዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ካገኘችው መረጃ ለማመልከት እንደቻለችው...

View Article


የሐዋሳ ከነማ ስፖርት ክለብ ግብ ጠባቂና የሁለት ልጆቹ ሕይወት በእሳት አደጋ አለፈ

(ዘ-ሐበሻ) ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ23 ዓመት በታች ያለው; ተሰልፎ የተጫወተውና በአሁኑ ወቅት ለሐዋሳ ከነማ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ክብረአብ ዳዊት በመኖሪያ ቤቱ በተነሳ የ እሳት አደጋ የ እርሱና የ2 ልጆቹ ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፉ ተሰማ:: ግብ ጠባቂው ክብረአብ ከ3 አመት ሴት እና የወራት...

View Article


Sport: ዝላታን ኢብራሂሞቪች ሁልጊዜም የማያረጀው ጎል አዳኝ

ማንቸስተር ዩናይትድ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ያስፈረመው ስዊድናዊው ኢንተርናሽናል ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከወዲሁ ለአዲሱ ክለቡ ውጤታማ ፉትቦልን በማበርከት ላይ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ለ34 ዓመቱ አጥቂ የተለያዩ ባለሙያዎች ያላቸውን አድናቆትን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሆኑት የዋትፎርዱ አሰልጣኝ...

View Article

Sport: ‹‹ግራንት ዣካን ሌላው ፓትሪክ ቪየራ የማድረግ አላማ አለኝ›› ቬንገር

የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አዲስ ካስፈረሟቸው ተጨዋቾች ውስጥ ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ ከወዲሁ ከቡድናቸው የጨዋታ ሲስተም ጋር በፍጥነት በመዋሃድ በእያንዳንዱ ግጥሚያዎች ታላቅ ፐርፎርማንስን ማበርከቱ ትልቅ ደስታን እንደፈጠረላቸው ያረጋገጡበት መግለጫን ሰጥተዋል፡፡ አርሰናል የዛሬ 10 ዓመት ገደማ...

View Article

Sport: ወንድማማች እግር ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ሃገራት ማልያ

እግር ኳስ ከአብዛኞቹ ስፖርቶች በላይ ተወዳጅነት ያለው ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ተመልካቾችን ያገኛል፡ ፡ ከአፍሪካ ዋንጫ እስከ አለም ዋንጫ ድረስ ውድድሮቹ የሚደረጉበት ጊዜ ሁሌም በናፍቆት ይጠበቃሉ፡፡ ተጫዋቾቹ የሃገራቸውን ማልያ ለብሰው ደጋፊዎቻቸውን ለማስደሰት ያላቸውን አቅም ሁሉ...

View Article

ስቴፋን ዤራርድ በሊቨርፑል የመጀመሪያውን የአሰልጣኝነት ሥራ ሊረከብ ነው

በወንድወሰን ጥበቡ |  ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደእንግሊዙ ጋዜጣ ሚረር ስፖርት ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የሊቨርፑል አምበልና ታሪካዊው ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል የታዳጊዎች ማጎልበቻን በአሰልጣኝነት በመረከብ ለጋዎቹን እና የወደፊቱ የክሎፕ ከዋክብትን ሊያሰለጥን ነው። ጄራርድ ራሱ እንደማይክል ኦዌን፣ ሮቢ ፎውለር...

View Article


የሕወሓት መንግስት ሃገራዊ ዘፈኖችን በስታዲየም እንዳይዘምሩ የከለከላቸው የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፉ...

የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን...

View Article

ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? -ከአውስትራሊያ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራቀዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡድን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዴ (የተካበ ዘውዴ ወንድም) እያደረጉ ባለት ካፋፋይ እንቅስቃሴ በሜልበርን የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንን እያሳዘነና እያስቆጣ ነው። በመሆኑም እነኚህ ወንድሞች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ይህንን ግልጽ...

View Article


የቀድሞ የብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ዘላለም ተሾመ አረፈ

አድማስ ዜና፦  በአትላንታ ከተማ ለበርካታ ዓመታት፣ ከዚያም ደግሞ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በዲሲ መኖሪያውን አድርጎ የቆየውና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋችና ከዚያም በፊት የመብራት ሃይል ክለብ ተጫዋች የነበረው ዘላለም ተሾመ ማረፉ ተነገረ። ዘላለም ላለፉት ጥቂት ወራት በካንሰር ህመም ተጠቅቶ በህክምና...

View Article

የኢትዮጵያ ኦሎምቲክ ኮሚቴ ለህውሃት ሚሊየን ብሮችን አስረከበ

ቶማስ ሰብስቤ ለዘንድሮ ብራዚል  ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የገቢ ማሰባሰቢያውን እያገባደደ ነው።ጨርሷልም የሚሉ አሉ።በዚህ የማሰባሰቢያ የተገኘው ገቢ ሁለተኛ ከፍተኛ በጀት ግን ወደ ህውሃት ንብረት ዋፋ ነው የሚገባው። ዋፋ ስንት ብር ያገኛል――ለምን? ዋፋ የማስታወቂያ እና የገቢ ማሰባሰቢያው በበላይነት...

View Article


ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ በማድረግ ታሪክ ሲያነሳው የሚኖረው ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ ማረፉ ተሰማ:: በካናዳ ህክምናውን ሲከታተል የቆየው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር በሕይወት እያለ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሞተ ብሎ ዜና አውጆበት ነበር:: ሆኖም ግን አትሌቱ...

View Article

የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች |በታምሩ ገዳ

የማርሽ ቀያሪው ፥ለበርካታ አትሌቶች መንገድ ጠራጊው እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች(ዝክረ ምሩጽ ይፍጠር)በታምሩ ገዳ

View Article

20ኛው ኢትዮ-አውትራሊያ የስፖርትና የባህል ቶርናመንት በድምቀት ተከናወነ

በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን አዘጋጅነት በድምቀት ተከናውኗል። ከዲሴምበር 26 እስከ ዲሴምበር 31 ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው አመታዊ ቶርናመንት አዘጋጇን ሜልበርንን ጨምሮ ሲድኒ፤...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live