አድማስ ዜና፦ በአትላንታ ከተማ ለበርካታ ዓመታት፣ ከዚያም ደግሞ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በዲሲ መኖሪያውን አድርጎ የቆየውና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋችና ከዚያም በፊት የመብራት ሃይል ክለብ ተጫዋች የነበረው ዘላለም ተሾመ ማረፉ ተነገረ። ዘላለም ላለፉት ጥቂት ወራት በካንሰር ህመም ተጠቅቶ በህክምና ቆይቷል። ከዚያም ህክምናውን በጸበል ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ቢጓዝም እዚያ በደረሰ በማግስቱ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። የቀብር ሥነ […]
↧