(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሴኔጋላዊው ኢንተርናሽናል ሳዲዮ ማኔ የቀድሞ ክለቡ ሳውዝአምፕተንን ቆይታው በበርካታዎች ዘንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚገኝ አንድ ችሎታው በአማካይ ደረጃ የሚለካ የአጥቂ መስመር ተጨዋች ተደርጎ ይቆጠር ነበር፡፡ በ2016 ፕሪሲዝን ሊቨርፑል ማኔን ለመግዛት ለሳውዝአምፕተን 34 ሚሊየን ፓውንድ ሂሳብ ያወጣበት ውሳኔው በበርካታዎች ዘንድ ተጨዋቹ የያዘው ብቃትን የማይመጥን ውድ ዋጋ ያወጣበት ተደርጎ ተቆጥሮ […]
↧