Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

የ2017 የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ዳላስ እና ሲያትል እየተፎካከሩ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በጉጉት የሚጠብቁት ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮም ከጁላይ 2, 2017 እስከ ጁላይ 8, 2016 የሚካሄድ ሲሆን የሚዘጋጅበት ከተማም ከዳላስ እና ከሲያትል አንዳቸው እንደሚሆን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: የዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን...

View Article


ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል

ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው...

View Article


የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን...

ሰለሞን ገ/መድህን የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ። አትሌት ዋሚ ባደረጉት ውድድሮች 30 የወርቅ፣ 40 የብርና 10 የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል። አበበ ቢቂላ ወደ ሩጫ እንዲገባና በማራቶን ለኢትዮጵያ ሁለት ወርቅ...

View Article

በሂውስተኑ ሙሉ ማራቶን መስከረም አሰፋ አሸነፈች |በወንዶች ግማሽ ማራቶን 2ኛ የወጣው ፈይሳ ሌሊሳ ዳግም እጆቹን ወደላይ...

(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ 2ኛ በመውጣት እጆቹን ወደላይ በማጣመር በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን የሰብ አዊ መብት ጥሰት ለዓለም ሕዝብ ያሳየው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬም በሂውስተን አሜሪካ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ 2ኛ በመውጣት ዳግም የሕዝብን ብሶት እጆቹን ወደላይ በማጣመር አሳይቷል:: በሂውስተን...

View Article

ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል

ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል

View Article


ሳዲዮ ማኔ: ‘በክሎፕ ስር የሊቨርፑል ደጋፊዎችን በሻምፒዮንነት ድል እንደምናኮራቸው እርግጠኛ ነኝ’

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሴኔጋላዊው ኢንተርናሽናል ሳዲዮ ማኔ የቀድሞ ክለቡ ሳውዝአምፕተንን ቆይታው በበርካታዎች ዘንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚገኝ አንድ ችሎታው በአማካይ ደረጃ የሚለካ የአጥቂ መስመር ተጨዋች ተደርጎ ይቆጠር ነበር፡፡ በ2016 ፕሪሲዝን ሊቨርፑል ማኔን ለመግዛት...

View Article

አርሰናል ዋንጫ ለማንሳት ምን ማድረግ አለበት?

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) አርሰናል በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በሊቨርፑል ኦገስት 14 ላይ ሽንፈትን ካስተናገደ በኋላ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ በኤቨርተን እስኪሸነፍ ድረስ ያለሽንፈት ተጉዟል፡፡ ቡድኑ በመርሲሳይዱ ክለብ ሽንፈት ሲያስተናግድ እጅግ በጣም ደካማ አቋም አሳይቶ በሻምፒዮንነት ጉዞው ላይ ጥያቄ...

View Article

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ከ1 እስከ 9 ወጡ |በወንዶች አንድ ኬኒያዊ መሃላቸው አስገብተው ከ1 እስከ...

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚያኮራ ውጤት አስመዘገቡ:: በወንዶች ውድድር ታምራት ቶላ 2:04:10 በመግባት አንደኛ ሲወጣ በሴቶች ወርቅነሽ ደገፋ 2:22:35 በመግባት አሸናፊ ሆነዋል:: ውድድሩን እንደሚያሸንፍ እና በጥሩ ብቃት ላይ እንደሆነ ሲናገር የቆየው...

View Article


በመንገዱ ፣,,, የማለዳ ወግ…ዱባይ ማራቶን፣ ባንዴራውና ቅስም ሰባረው ፖለቲካ ! –ነቢዩ ሲራክ

* ዱባይ ላይ ፈተና ውስጥ የወደቀችው ጀግና አትሌት ወርቅነሽ … በዱባይ 2017 ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ ሀገሯን ወክላ ሮጣ ተሯሩጣ አሸንፋ እንደገባች ቅስምን ሰባሪ ምርጫ ገጠማት ፣ ሁለት ባንዴራ ! ቅስም ሰባረውን ፖለቲካ ትርክት ለመታዘብና ለመቁሰል ጀግናዋ አትሌት ወርቅነሽ መመልከት በቂ ነው ! …...

View Article


ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል

ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው...

View Article

ሉዊስ ሱዋሬዝ የምንጊዜውም ምርጡ 9 ቁጥር ሊሆን ይችላልን?

  ሉዊስ ሱዋሬዝ በቅርቡ እስከ 2022ዓ.ም. ድረስ በባርሴሎና የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ ኡራጓዊው ኢንተርናሽናል በ2014 ክረምት ሊቨርፑልን ለቅቆ ፊርማውን ለባርሴሎና ካዋለ በኋላ በካታላኑ ክለብ ማሊያ ድንቅ ችሎታውን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ በመጀመሪያው ሲዝን ከተጣለበት ቅጣት ተመልሶ መጥፎ 16...

View Article

ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላልን?

(የባለሙያዎች ልዩ ትንታኔ) ቼልሲ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እውነተኛ ዕድል ያለው ይመስላል፡፡ እስካሁን በተጓዘባቸው ሒደቶች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት በሊጉ ቀዳሚው ቡድን ሆኗል፡፡ ይህንን በተመለከተ ጃሚ ሬድናፕ፣ ማርቲን ኢዎን እና ክሪስ ሰተን በወሳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ...

View Article

ኢትዮጵያ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ትጋጠማለች

(ሶከር ኢትዮጵያ) ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016 ቻን ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በማጣሪያው ምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ላይ ተኳቷል፡፡ የሁለት ዙር ማጣሪያ ባለበት ዞኑ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው...

View Article


ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን 13 የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ሲቪያቸውን ማስገባታቸው ታወቀ |አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ…

* አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ… (Ethio-Kickoff) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶቹን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የቅጥር ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሰጠው መግለጫ ለ10 ቀናት መስፈርቱን እናሟላለን ያሉ የ25 አሰልጣኞችን ሲቪ ተቀብሏል። ፌዴሬሽኑ እንዳለው...

View Article

በ40 ዓመት ልብ ሲገኝ ጤና አይገኝ? |በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች

‹‹ገንዘብ የሚገኘው በ20፣ ልብ የሚገኘው በ40›› ይላሉ አባቶች፡፡ 40 ዓመት ታዲያ ማስተዋልና ልብን ብቻ አይደለም ይዞ የሚመጣው፣ አሳሳቢ የጤና ችግሮችንም እንጂ! የጤና ባለሙያዎች ሰዎች ጤናማ አመጋገብን፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው እንዲተገብሩ ቢመክሩም፣ ብዙዎች...

View Article


በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሃገር ውጭ ድል ቀናው

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምዮንስ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ወደ ሲሸልስ ተጎዙ ኮትዲኦር ክለብ 2ለ0 አሸነፈ:: ለቅዱስ ጊዮርጊስ ጎሎችን ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ ሲሆን እስከ እረፍት 1ለ0 ይመራ ነበር:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሲሸልስ ከመጓዙ አስቀድሞ በኢትዮጵያ...

View Article

‹‹በጭራሽ ወደቻይና መሄድ አልሻም፣ ወደዚያ የመሄድ ፍላጎት የለኝም፤ በጭራሽ ማሰብ እንኳን አልፈልግም››  –ፊሊፕ ኩቲንሆ

ፊሊፕ ኩቲንሆ በጣም ትሁት ነው፡፡ ስለ ራሱ እንዲናገር ስትጠይቁት ትህትናው በጣም ይገርማል፡፡ ‹‹ስለራሴ ማውራት አልወድድም፤ ስለምሰራው ስራ እንዲሁም መስራት ስለማስበው ስራ ማውራት አልሻም፡፡ በሜዳ ላይ የሚጠብቀኝን በሙሉ አከናውናለሁኝ፤ ለቡድን ጓደኞቼ የጎል ማግባት እድሎችን መፍጠር እና ጎሎችን ማስቆጠር...

View Article


መከላከያ ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ)ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው መከላከያ ከውድድሩ ውጭ ሆነ:: መከላከያ ከቀንት በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም የካሜኑን ያንግ ስፖርት አካዳሚን 1ለ0 አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ የነበረውን ዕድል አለምልሞ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ካሜሮን ላይ...

View Article

‹‹ቼልሲ በቀሪዎቹ ጨዋታዎች እንደማይደረስበት እርግጠኛ ነኝ›› |የጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ውይይት

  ጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ለበርካታ ዓመታት በሊቨርፑል የተከላካይ መስመርና በቼልሲ አማካይ ክፍል በመሰለፍ በተቃራኒ ቡድን ሆነው በርካታ የእርስ በርስ ፍልሚያዎችን ያደረጉት ናቸው፡፡ አሁን ጃሚ ካራገር የዴይሊ ሜይል የፉትቦል ተንታኝ ሆኖ በመስራት ላይ ነው፡፡ ጃሚ ካራገር ከላምፓርድ ጋር በእንግሊዝ ወጣት...

View Article

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲያበረታቱ የሚያሳይ ቪዲዮ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲደግፉ የሚያሳይ ቪዲዮ __________________ ከኢትዮጵያና ቡና እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የማን ያምራል? – Video __________________

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live