(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚያኮራ ውጤት አስመዘገቡ:: በወንዶች ውድድር ታምራት ቶላ 2:04:10 በመግባት አንደኛ ሲወጣ በሴቶች ወርቅነሽ ደገፋ 2:22:35 በመግባት አሸናፊ ሆነዋል:: ውድድሩን እንደሚያሸንፍ እና በጥሩ ብቃት ላይ እንደሆነ ሲናገር የቆየው ቀነኒሳ በቀለ 22ኛው ኪሎ ሜትር ላይ አቋርጦ ወጥቷል:: በዱባይ ማራቶን ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ የወጡት ሴት ኢትዮጵያውያን ናቸው:: 1ኛ. ወርቅነሽ […]
↧