(ዘ-ሐበሻ) የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድቡ 3ኛ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከኤኤስ ቪታ ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል:: ፈረሰኞቹ በቶታል ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ በምድብ ‘C’ ሁለተኛ የሆኑበትን ድል ካስመዘገቡ በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የነበረው ሕዝብ ደስታውን የገለጸበት መንገድ የሚገርም ነበር:: በተንቀሳቃሽ ምስል ይዘንላችኋል:: ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ጎል […]
↧