Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

በቻምዮንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች የነበራቸውን የበላይነት የተነጠቁትና የተፍረከረኩት ለምንድን ነው?

ታምራት ተስፋዬ በርካታ እግር ኳስ አፍቃሪያን የዓለማችንን ምርጥ ሊግ ሲጠቁሙ ቀዳሚ የሚያደርጉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ነው። ሊጉም ከማንኛውም ከዓለማችን ሊጎች በተሻለ በበርካታ ወገኖች ዘንድ ተወዳጅና በክለቦች በኩልም ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል። በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ እንግሊዞችን ስንመለከት ግን...

View Article


በሩሲያው የዓለም ዋንጫ ላይ ላናያቸው የምንችላቸው አምስቱ ኮከብ ተጫዋቾች

ብርሃን ፈይሳ በእግር ኳስ ስፖርት የየትኛውም ብሔራዊ ቡድን ግብ የሚሆነው በትልቁ የውድድር መድረክ ዓለም ዋንጫ ላይ መሳተፍና ዋንጫ ማንሳት ነው። ዓለም ዋንጫን ተናፋቂና ተጠባቂ ከሚያደርጉት ሁነቶች መካከልም በየአራት ዓመቱ መዘጋጀቱ አንዱ ነው። የተጫዋቾች የግል ብቃት በእጅጉ የሚፈተሽበት መድረክም ነውና የዓለም...

View Article


የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ደረጃ ከ104ኛ ወደ 124ኛ ደረጃ ቁልቁል ወረደ |ኤርትራ…

(ዘ-ሐበሻ) ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሃገራት የወንዶች እግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ወር በፊት ከነበረበት የ104ኛ ደረጃ ቁልቁል በመውረድ በዚህ ወር 124ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን በድረገጹ ላይ ይፋ ተደረገ:: ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደረጃ በተመሳሳዩ 124ኛ የነበረ ሲሆን በዚህም...

View Article

በትግራይ የተደረገው የመቀሌ ከነማ እና ባህርዳር ከነማ ጨዋታ ተበጠበጠ |በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል

(ዘ-ሐበሻ) የመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድኖች በመቀሌ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው መሃል ላይ እንደተቋረጠ የዜና ምንጮች አስታወቁ:: እንደ ዜና ምንጮቹ ገለጻ ከሆነ በመቀሌ የተደረገው ይህ እግር ኳስ ጨዋታን የሁለቱም ክለቦች ደጋፊዎች እንዲጦዝ አድርገውታል:: በጨዋታው መካከል አንድ የመቀሌ...

View Article

Sport: ቤኒቴዝ ተመለሱ

አሰልጣኝ ራፋ ቤኒቴዝ ከጥቁርና ነጭ ለባሹ ክለብ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሰዋል። በቀጣይ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት <<ጤናማ>> እንደሚሆንም ከክለቡ ባለቤት ማይክ አሽሊ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት አረጋግጠዋል። በዚህ ሙድ ላይ እያሉ ሰሞኑን አጠር ያለ ቃለምልልስ ሰጥተዋል።...

View Article


በአደንዛዥ ዕጽ ጥርጣሬ 84 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ምርመራ ተደርጎ የደም ናሙና ተወሰደ

በአደንዛዥ ዕጽ ጥርጣሬ 84 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ምርመራ ተደርጎ የደም ናሙና ተወሰደ

View Article

አሰግድ ተስፋዬ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት…ጓደኞቹ ይናገራሉ

አሰግድ ተስፋዬ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት… ጓደኞቹ ይናገራሉ

View Article

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ጣፋጭ ድል ተቀዳጀ |የደጋፊዎቹን ያማረ ሁኔታ በቪድዮ ይዘናል

(ዘ-ሐበሻ) የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድቡ 3ኛ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከኤኤስ ቪታ ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል:: ፈረሰኞቹ በቶታል ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ በምድብ ‘C’ ሁለተኛ የሆኑበትን ድል ካስመዘገቡ በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የነበረው ሕዝብ ደስታውን የገለጸበት...

View Article


የኢትዮ-ጀርመን የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ባሳለፍነዉ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ እሁድን በዋና ከተማዋ በርሊን ላይ የስፖርት...

የኢትዮ-ጀርመን የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ባሳለፍነዉ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ እሁድን በዋና ከተማዋ በርሊን ላይ የስፖርት ፌስቲቫል አካሄደ

View Article


በቁመት ረጅሙን ኢትዮጵያዊ አስራት ፋና ገብሬን ተዋወቁት |ከሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ያደረገው ቆይታ

በቁመት ረጅሙን ኢትዮጵያዊ አስራት ፋና ገብሬን ተዋወቁት | ከሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ያደረገው ቆይታ

View Article

በጀርመን የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በበርሊን ከተማ June 3 & 4 በቅርብ መነጽር ሲታይ

09/06/2017 ዘንድሮ ይህ ፌስቲቫል ሲካሄድ በብዙ መልኩ ከቀድሞዎቹ ዝግጅቶች በተሳካ ነው ብሎ መጀመሩ የዚህን ጽሁፍ መጠነኛ የይዘት አቅጣጫ ይጠቁማል። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በቅርብ መነጽር ያለበት ምክንያት ፌስቲቫሉ ከጀመረበት 1 ቀን በመቅደም ከፌስቲቫሉ ቦታ 50 ሜትር ባልራቀበት ሆቴል በማረፉና አካባቢያዊ...

View Article

የሳኡዲ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ወቀሳ ቀረበበት

ቢቢኤን ሰኔ 2/2009 በአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ዉድድር ላይ ለመሳተፈ በሚደረገዉ ማጣሪያ ከአዉስትራሊያ ጋር ለመጋጠም ወደ አዉስትራሊያ ያቀናዉ የሳኡዲ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከፍተኛ ወቀሳ እንደ ደረሰበት ተዘገበ። በጨዋታዉ መክፈቻ ላይ በለንደን ዉስጥ ለደረሰዉ የሽብር ጥቃት የአንድ ደቂቃ የዝምታና የህሊና ጸሎት...

View Article

የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ታላቁ ሩጫ በአትላንታ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ታላቁ ሩጫ በአትላንታ

View Article


ሰሜን ኮሪያና ደቡብ ኮሪያ የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት?….

ብርሃን ፈይሳ ሰላማዊው ጦርነት እየተባለ የሚጠራው እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ የሚል ቅጽልም ተሰጥቶታል። ከተወዳጅነቱ የተነሳ የዓለምን ህዝብ በአንድ ቋንቋ ከማግባባት አልፎ፤ ያለመግባባት ምንጭን በማድረቅም ዓለም ካስመዘገበቻቸው አስደናቂ ታሪኮች መካከል ሊጠቀስ የሚችል ሆኗል። ሚሊዮኖች የሚሳተፉበት እግር ኳስ...

View Article

ለዘንድሮው የኳስ ጨዋታ ወደ ሲያትል የምትሄዱ ወገኖች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 10 ሕጎች

ለዘንድሮው የኳስ ጨዋታ ወደ ሲያትል የምትሄዱ ወገኖች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 10 የዋሽንግተን ስቴት ሕጎች

View Article


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ጅቡቲ ይጓዛል |የቅ/ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ከጨዋታው ውጪ ሆነዋል!

(ኢትዮኪክ እንደዘገበው) በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ በ2018 አ/ም በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ 18 ተጨዋቾችን ይዘው ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ወደ ጅቡቲ ይጓዛሉ። በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ወደ ቱንዚያ ተጉዞ የነበረው...

View Article

አትሌት ታሪኩ በቀለ በድጋሚ ሊሞሸር ነው

View Article


ሸክማችንን እንተጋገዝ፣ ውጣ ውረዳችንን እናቅል!

/በፈረሰኞቹ ገጽ/ መስከረም ወር ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የጭንቅ ወር ነው ብንል የተሳሳትን አይመስለንም፡፡ በተለይም በኑሮ ውጣ ውረድ ለተዳከሙ እና በቁጠር በዛ ያሉ ልጆች ላሉበት ቤት ይህ ወር የጣር ወር ነው፡፡ በዚህች ድህነት በተጫናት አገር ውስጥ ጭንቀቱ ብዙ ነው፡፡ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ሩጫ የዕለት ጉርሱን...

View Article

ድምጻዊ በላይ መልሴ ሮማ የሚደረገውን የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ተከትሎ የለቀቀው አዲስ ነጠላ ዜማ

ድምጻዊ በላይ መልሴ ሮማ የሚደረገውን የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ተከትሎ የለቀቀው አዲስ ነጠላ ዜማ

View Article

ቀነኒሳ በቀለ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወጣ (በለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሃገራችንን የሚወክሉትን አትሌቶች...

(ዘ-ሐበሻ) ከኦገስት 5, 2017 – ኦገስት 13, 2017 በለንደን የሚደረገው ታላቁ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከሚሳተፉት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አባላት መካከል አንዱ የነበረው ቀነኒሳ በቀለ ከቡድኑ መውጣቱ ተሰማ:: በሪዮ ኦሎምፒክ ሳይሳተፍ የቀረው ቀነኒሳ በቀለ በዚህ ትልቁ የለንደን አትሌቲክስ...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live