ብርሃን ፈይሳ ሰላማዊው ጦርነት እየተባለ የሚጠራው እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ የሚል ቅጽልም ተሰጥቶታል። ከተወዳጅነቱ የተነሳ የዓለምን ህዝብ በአንድ ቋንቋ ከማግባባት አልፎ፤ ያለመግባባት ምንጭን በማድረቅም ዓለም ካስመዘገበቻቸው አስደናቂ ታሪኮች መካከል ሊጠቀስ የሚችል ሆኗል። ሚሊዮኖች የሚሳተፉበት እግር ኳስ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባትም አጋርነቱን በማስመስከር ላይ ይገኛል። ክለቦችና ተጫዋቾች በግላቸው በሚያደ ርጓቸው የተለያዩ እንቅስ ቃሴዎችም […]
↧