(ኢትዮኪክ እንደዘገበው) በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ በ2018 አ/ም በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ 18 ተጨዋቾችን ይዘው ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ወደ ጅቡቲ ይጓዛሉ። በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ወደ ቱንዚያ ተጉዞ የነበረው የቅ/ስፖርት ክለብ ከኤስፔራንስ ጋር እሁዱ ካደረገው ጨዋታ በኃላ ትላንት አደስ አበባ በመድረሱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ውስጥ ተካተው […]
↧