በምዕራባዊቷ የጀርመን ካርልሱር ከተማ ላይ ምሽቱን በተካሄደው የIAAF World Indoor Tour 2018 ውድድር በ1500ሜትር ርቀት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከታናሽ እህቷ አና ዲባባ ጋር በውድድሩን ተካፍለው ገንዘቤ ውድድሩን በ1ኛነት ከማሸነፏም በተጨማሪ በ1500 ሜትር እስከዛሬ ከተመዘገበው ውጤት እጅግ ፈጣኑን ሰአት 3:57:45 በመግባት አዲስ ታሪክ አስመዝግባለች። በዚህ ውድድር ላይ የተካፈለችው የገንዘቤ ታናሽ እህት አና ዲባባ በ10ኛነት መጨረሻ ሆና […]
↧