ጀግናዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው
ቦጋለ አበበ የዓለም የአንድ ሺ አምስት መቶ ሜትር ቻምፒዮኗ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ውድድር እንደምትመለስ ታውቋል። የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በድህረ ገፁ እንዳስንበበው ገንዘቤ በቀጣዩ የፈረንጆች ወር መጀመሪያ ወደ ውድድር ተመልሳ የቤት ውስጥ የዙር ውድድር መጀመሪያ በሆነው...
View Articleሮቤል ኪሮስ የቀድሞው ዋናተኛ የአሁኑ ስደተኛ |በቪዲዮና በጽሑፍ የቀረበ
በሪዮ አሎምፒክ ኢትዮጵያን መሳለቂያ ያደረገው ሮቤል ኪሮስ በአሜሪካ ስደት ጠይቋል። ልጁ ወደ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት በኤፍ ኤም ፣ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ አንድ የአሜሪካ “ፕሮፌሽናል ክለብ” በኮንትራት እንደወሰደው ተናግሮ ነበር። የሹክሹክታ ምንጮች እንደሚሉት፣ ልጁ የውሃ...
View Articleጥሩነሽ ዲባባ በለንደን ማራቶን እንደምትሳተፍ አስታወቀች
(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በለንደኑ ማራቶን እንደምትሳተፍ ዛሬ በትዊተር ገጿ ላይ አስታወቀች:: “በመጪው ኤፕሪል ወር በሚደረገው የለንደን ማራቶን ላይ እንደምሳተፍ ስገልጽ በደስታ ነው” ስትል ጥሩነሽ በአጭሩ ተሳትፎዋን ገልጻለች:: The 2018 Virgin Money #LondonMarathon የሚሰኘው...
View Articleበአዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ተጫዋቾቹም፣ ተመልካቹም፣ ዳኛውም ሜዳው ውስጥ...
(ሶከር ኢትዮጵያ) በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት ሽረ ላይ መካሄድ የነበረበት የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ሊግ ኮሚቴ ውሳኔ መሰረት ባለፈው እሁድ ጥር 20 ለገጣፎ ላይ በ08:00 ላይ ሊደረግ መርሀ ግብር ቢወጣለትም የፀጥታ አካላት በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ በሚል ምክንያት...
View Articleገንዘቤ ዲባባ 1500 ሜትር ፈጣኑን ሰአት አስመዝግባ ድሏን ድርብ ስታደርግ ፤ ሀጎስ ገ/ ህይወት በቀደሚነት አሸንፏል
በምዕራባዊቷ የጀርመን ካርልሱር ከተማ ላይ ምሽቱን በተካሄደው የIAAF World Indoor Tour 2018 ውድድር በ1500ሜትር ርቀት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከታናሽ እህቷ አና ዲባባ ጋር በውድድሩን ተካፍለው ገንዘቤ ውድድሩን በ1ኛነት ከማሸነፏም በተጨማሪ በ1500 ሜትር እስከዛሬ ከተመዘገበው ውጤት እጅግ ፈጣኑን...
View Articleከስታዲየም ወደ ቤተመንግስት
ብሩክ በርሄ ለዓመታት በእግር ላይ ጎል በማስቆጠር የአለም ኮከብነት ማዕረግን ተጎናፅፏል፡፡ እግር ኳስን በሚገባ አጣጥሟል፡፡ እስከ ዛሬ ካስቆጠራቸው ጎሎች የተለየውን ግብ ደግሞ በቅርቡ በማስቆጠር የዓመታት ህልሙን እውን አድርጓል፡፡ ብቸኛው አፍሪካዊ የፊፋ ባለንዶር ባለ ክብር ጆርጅ ዊሃ፡፡ ዊሃ ፖለቲካውን ከተቀላቀለ...
View Articleሱፐር ቦል 52 –በኢግልስ አሸናፊነት ተጠናቋል –አስገራሚነቱ ግን ያ ብቻ አይደለም
(አድማስ ስፖርት) ሦስት ጊዜ ለሱፐር ቦል መቅረብ የቻለው ኢግልስ ለመጀመሪያ ጊዜ 41-33 አሸንፏል። በሱፐር ቦል ታሪክ 33 ነጥብ አስቆጥሮ በመሸነፍ ደግሞ ፓትርየትስ ታሪክ ሰርቷል። 6ኛውን ሱፐር ቦል በመውሰድ ታሪክ ለመስራት የቋመጠው ቶም ብሬዲ አልተሳካለትም። ጨዋታው ሊጠናቀቅ 3 ደቂቃ ሲቀር የኢግልሱ ዛክ...
View Articleገንዘቤ ዲባባ ብሔራዊ ቡድኑን ትመራለች
ብርሃን ፈይሳ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀመር ቀናት ብቻ የሚቀሩት ሲሆን፤ ሀገራትም ብሔራዊ ቡድኖቻቸውን በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ። በተለያዩ ርቀቶች ውድድሩ ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በአትሌት ገንዘቤ ዲባባ እየተመራ በርኒንግሃም ላይ እንደሚገኝ፤ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች...
View Articleንግስቲቱ 5ተኛውን ወርቅ አጠለቀች
(ኢትዮ-ኪክ) የአለም የቤት ውስጥ ውድድሮች ንግስት ገንዘቤ ዲባባ በእንግሊዝ በበርኒገሀም እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በቀናት ልዮነት ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ አስገኝታለች። ገንዘቤ የ1500 ሜትር ርቀቱን በ4:05.27 በመግባት ከማሸነፏ በተጨማሪም በአለም የቤት ውስጥ...
View Articleእንግሊዝ ራሷን ከሩሲያው የዓለም ዋንጫ የምታገል ከሆነም በፊፋ ደንብ መሰረት በ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ እንዳትሳተፍ...
ብርሃን ፈይሳ ሩሲያ ከምዕራባዊያኑ ሃገራት ጋር ለረጅም ጊዜ ሆድ እና ጀርባ ሆና መቆየቷ ይታወቃል። በቅርቡ ግን በተለይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የገቡ ሃገራት ሆነዋል። በዚህ ምክንያትም እንግሊዝ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በሩሲያ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ብሄራዊ ቡድኗን ልታገል...
View Articleወላይታ ዲቻ ተሸለመ
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ የግብጹን ዛማሌክ ክለብ ካይሮ ላይ በሜዳውና በደጋፊው ፊት ያሸነው የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ወደ ሃገሩ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት:: ከካይሮ አዲስ አበባ ማክሰኞ ምሽት የገባው የወላይታ ዲቻ ክለብ በቀጣይ ዙር ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ይጫወታል:: ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው ወላይታ...
View Articleየወልዲያ ከነማና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአስለቃሽ ጭስ ለ10 ደቂቃዎች እንዲቋረጥ ተደረገ
(ዘ-ሐበሻ) በሜዳው እንዳይጫወት. የተፈረደበት የወልዲያ ከነማ ቡድን በገለልተኛ ሜዳ ሰበታ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር ዛሬ እንዲገናኙ መርሃ ግብር ወጥቶ የነበረ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ደጋፊዎች ባስነሱት ተቃውሞ ለ10 ደቂቃዎች መቋረጡን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገቡ:: እንደምንጮቻችን ዘገባ ወልዲያ ከነማ ያገባቸውን 2 ጎሎች...
View ArticleSport: ጋናዊው የ21 ዓመት አጥቂ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን አኖረ
እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ታህሳስ 7 1996 በጋና ርዕሰ መዲና የተወለደው የ21 ዓመቱ ሪቻርድ አፒያ 1 ሜትር ከ 75 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመው የቀኝ እግር አጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፈረሰኞቹን ከመቀላቀሉ በፊት ፍሪ ኤጀንት የነበረ ቢሆንም ከዛ በፊት በሩቅ ምስራቅ እሲያ ላኦስ ፕሪሚየር ሊግ ለቻምፓሳክ ዩናይትድ...
View Articleየትግራይ ክለብ መሪ ዳኛ መደብደባቸው አሳፋሪ መሆኑ ተገለጸ
(ቢቢኤን) ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተባለው የእግር ኳስ ክለብ ቡድን መሪ የሆኑ ግለሰብ፣ ዳኛ መደብደባቸው አሳፋሪ ድርጊት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ብዙዎች በተለይም የስፖርት ቤተሰቡ በአሳፋሪነት እና በእብሪተኝነት የፈረጀው ይኸው ድርጊት የተፈጸመው፣ ትላንት ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተካሄደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
View Articleተደባዳቢው የወልዋሎ ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ውሎ በዋስ ተለቀቀ
አርቢትር ኢያሱ ፈንቴን የደበደበው የወልዋሎው ቡድን መሪ ማሬ ገብረ ጻዲቅ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በዋስ ተለቋል። ከፌዴሬሽኑ ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ የጨዋታው ኮሚሽነር በቀረበ ጥያቄና የኮማንድ ፖስት አዋጁን በመተላለፉ ትላንትና ምሽት ለጥያቄ ወደ 3ኛ ፖሏስ ጣቢያ ተወስዶ ቃሉን ከሰጠ በኋላ በዋስ ተለቋል።...
View Articleየዳኞችና የፌዴሬሽን አመራሮች ስብሰባ በኮማንድ ፖስቱ ተከለከለ * ሚዲያ አይገኝም
የዳኞችና የፌዴሬሽን አመራሮች ስብሰባ በኮማንድ ፖስቱ ተከለከለ:: እሁድ በጁፒተር ሆቴል ሊካሄድ የታሰበው ይኸው ስብሰባ የፍቃድ ጥያቄ ቢቀርብም በኮማንድ ፖስቱ መከልከሉ ታውቋል። ከፌዴሬሽኑ ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ፕሬዝዳንቱ ከመከላከያ ሚኒስቴር ወይም ከፌዴራል ፖሊስ አመራሮች ጋር ተነጋግረው ፍቃድ እንዲገኝ...
View Articleፊፋ አሳውቁኝ ባለ ማግስት ዳኛውን የደበደበው የወልዋሎ ቡድን መሪ አቶ ማሩ ገብረጻድቅ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ...
ብስራት ራድዮ የዘገበው እንደወረደ: በ22/08/2010 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከመከላከያ ጋር በተደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የተፈፀመውን ጥፋት በሚመለከት ከጨዋታ አመራሮች የቀረበን ሪፖርት ተንተርሶ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ማስተላለፉን ብስራት-ስፖርት አረጋግጧል። የእለቱን...
View ArticleSport: የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ
ዳግም ከበደ የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ሊጀመር ቀናቶች ቀርተውታል። አምስት ሳምንታት እና 39 ቀናቶች የቀሩት ይህ አጓጊ የዓለማችን ምርጥ የእግር ኳስ ስፖርት በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄድ ነው። በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ለአንድ ወር በዘለቀ የውድድር ቀናት አጓጊ ትዕይንቶች ይስተዋሉበታል ተብሎ ይጠበቃል።...
View Articleሁለት ኢትዮጵውያን አትሌቶች ከአበረታች እጽ ጋር በተያያዘ ከሃገራዊና አለማቀፋዊ ውድድሮች ታገዱ
አትሌት ብርቱኳን አደባ እና አትሌት እዮብ አለሙ ለ4 ዓመታት ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ እንዳይሳተፉ ታገዱ:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሁለቱ አትሌቶች የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በመፈፀማቸው ነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ አበረታች...
View Articleየተለቀቀው የአትሌት ጌጤ ዋሚ ቪዲዮ ብዙዎችን አሳዘነ
(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አልትሌት ጌጤ ዋሚ ለ18 ዓመታት ያህል በጓደኞቿ መተት እንደተደረገባት የሚያሳይና ቪዲዮ በማህበራዊ ድረገጾች ከተለቀቀ በኋላ ብዙዎችን አሳዘነ። አትሌቷ ለ18 ዓመታት የተደረገባት መተት ጤናዋን እና የምትወደው ትዳሯን እንድታጣ እንዳደረጋት፤ ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ እግሮቿን...
View Article