ብስራት ራድዮ የዘገበው እንደወረደ: በ22/08/2010 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከመከላከያ ጋር በተደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የተፈፀመውን ጥፋት በሚመለከት ከጨዋታ አመራሮች የቀረበን ሪፖርት ተንተርሶ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ማስተላለፉን ብስራት-ስፖርት አረጋግጧል። የእለቱን አርቢትር እያሱ ፈንቴን የመታው የቡድን መሪ አቶ ማሩ ገብረፃድቅ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ እድሜ ልክ እገዳ ተጥሎበታል። በቡድን መሪው ጥፋት ምክንያት […]
↧