(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት ( (30/04/2010 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲደረግ በወሰነው መሰረት ሁለቱ ክለቦች የተጋጠሙ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች ባስነሱት ግጭት ሰዎች መጎዳታቸውና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተሰማ:: የወልዋሎ አዲግራትና ወልዲያ ጨዋታ 0-0 የተጠናቀቀ ቢሆንም ከጨዋታው በኋላ በስታዲየሙ ዙሪያ በተነሳ ግጭት […]
↧