ኢትዮጵያ በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት በሩዋንዳ ተሸነፈች
ሃትሪክ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በወርሀ ታህሳስ ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018 ቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዳግመኛ እድል ያገኙት ዋልያዎቹ በሜዳቸው የ3-2 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ዋልያዎቹ በ 4-1-4-1 አሰላለፋ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተለይም በመሀል ክፍል የመስዑድ መሀመድ...
View ArticleSport: የ2018ቱ ዓለም ዋንጫ
ብርሃን ፈይሳ የዓለም ዋንጫ እአአ ከ2006 በኋላ በአፍሪካ እና በደቡብ አሜሪካ የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ አውሮፓ ተመልሷል። ሊካሄድ ወራት ብቻ ለቀሩት ታላቁ ውድድርም ሩሲያ በ11ከተሞቿ የሚገኙትን 12 ስታዲየሞች ማዘጋጀቷን አስታውቃለች። 32ብሄራዊ ቡድኖች በሚያካሄዱት 64 ጨዋታዎች የመጀመሪያውም ሆነ ለፍጻሜ...
View Articleበኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ39ኛው የሴካፋ ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዝግጅት አሰልጣኝ አሸናፊ...
ለሴካፋ የተመረጡ ተጫዋቾች:— —————_______————– ታሪክ ጌትነት (ደደቢት) አቤል ያለው (ደደቢት) አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አበባው ቡጣቆ(ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሳምሶን ጥላሁን (ኢትዮጵያ ቡና) መስዑድ መሐመድ (ኢትዮጵያ ቡና) አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከተማ) አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ) ሄኖክ አዱኛ...
View Articleየመሃመድ አሊ ለጭቁኖች መቆምና እኛ!
በቶማስ ሰብስቤ የአለም ቁጥር አንድ ቦክሰኛው መሃመድ አሊ በስፖርት ፖለቲካ የሚጠራ ትልቅ ስብዕና ያለው ግለሰብ ነበር። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የከፈተችውን ጦርነት በይፋ የተቃወመ ፣በእስላሞች ላይ የነበረው Islamophobia በአደባባይ ሲቃወም በስፖርት ፖለቲካ አይቻልም ብለው ቢተቹትም ሰፖርት ሰበዓዊ ፍጡር ላይ...
View ArticleWorld Cup: ከወዲሁ ያልተጠበቁ ነገሮችን ያሳየን ታላቁ የዓለም ዋንጫ –ሩሲያ 2018
ከዓመታት የማጣሪያ ውድድሮች በኋላ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2018 የዓለማችን ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ሊጀመር የወራት ዕድሜ ቀርቶታል። ከወዲሁም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማመልከት ጀምሯል። በፍልሚያው ሜዳ የተጠበቁት ሲቀሩ፤ ያልተጠበቁት የተሳትፎ ትኬት ቆርጠዋል።...
View ArticleSport: መሐመድ አሊ –የቡጢ ንጉሡ አይረሴ ታሪኮች
መሐመድ አሊ የቦክስ ብቻም ሳይሆን የነፃነት ተፋላሚ መሆኑ ይታወሳል፤ የምን ጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሡ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ህዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎች ቦክስ ስፖርት...
View Articleበአዲስ አበባ ነገ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቡና ጨዋታ በጸጥታ ስጋት ተራዘመ |ሌሎች ሁለት ጨዋታዎችም...
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝባዊው አመጽ የተነሳ በጸጥታ ስጋት ውስጥ የሚገኘው የአድዋው ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረግ የነበረው የመከላከያና የሃዋሳ ከነማ ፣ የኢትዮ-ኤሌክትሪክና የጅማ አባጅፋር እንዲሁም ነገ እሁድ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ግጥሚያ ጨዋታው የሚደረግበት...
View Article21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከዲሴምበር 26 – 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል
21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከ December 26 እስከ 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። በዚህ ታላቅ የኢትዮጲያዊያን ሳምንት፣ ባለብዙ ቀለሙ ባህላችን በስፋት ይንፀባረቃል! አንድነትና ፍቅር በስፋት ይቀነቀናል! ኢትዮጲያዊነት ይዜማል ይንቆረቆራል! የነፃነታችን እና...
View Articleበአዲስ አበባ ስታዲየም የወልዲያ ደጋፊዎች ከወልዋሎ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ |ወልዲያዎች በፌደራል ፖሊስ ተቀጠቀጡ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት ( (30/04/2010 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲደረግ በወሰነው መሰረት ሁለቱ ክለቦች የተጋጠሙ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች ባስነሱት ግጭት ሰዎች መጎዳታቸውና ጥቁር...
View Articleጀግናዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ወደ ውድድር ልትመለስ ነው
ቦጋለ አበበ የዓለም የአንድ ሺ አምስት መቶ ሜትር ቻምፒዮኗ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ውድድር እንደምትመለስ ታውቋል። የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በድህረ ገፁ እንዳስንበበው ገንዘቤ በቀጣዩ የፈረንጆች ወር መጀመሪያ ወደ ውድድር ተመልሳ የቤት ውስጥ የዙር ውድድር መጀመሪያ በሆነው...
View Articleሮቤል ኪሮስ የቀድሞው ዋናተኛ የአሁኑ ስደተኛ |በቪዲዮና በጽሑፍ የቀረበ
በሪዮ አሎምፒክ ኢትዮጵያን መሳለቂያ ያደረገው ሮቤል ኪሮስ በአሜሪካ ስደት ጠይቋል። ልጁ ወደ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት በኤፍ ኤም ፣ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ አንድ የአሜሪካ “ፕሮፌሽናል ክለብ” በኮንትራት እንደወሰደው ተናግሮ ነበር። የሹክሹክታ ምንጮች እንደሚሉት፣ ልጁ የውሃ...
View Articleጥሩነሽ ዲባባ በለንደን ማራቶን እንደምትሳተፍ አስታወቀች
(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በለንደኑ ማራቶን እንደምትሳተፍ ዛሬ በትዊተር ገጿ ላይ አስታወቀች:: “በመጪው ኤፕሪል ወር በሚደረገው የለንደን ማራቶን ላይ እንደምሳተፍ ስገልጽ በደስታ ነው” ስትል ጥሩነሽ በአጭሩ ተሳትፎዋን ገልጻለች:: The 2018 Virgin Money #LondonMarathon የሚሰኘው...
View Articleበአዲስ አበባ ሊካሄድ የነበረው የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ተጫዋቾቹም፣ ተመልካቹም፣ ዳኛውም ሜዳው ውስጥ...
(ሶከር ኢትዮጵያ) በኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት ሽረ ላይ መካሄድ የነበረበት የሽረ እንዳስላሴ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ሊግ ኮሚቴ ውሳኔ መሰረት ባለፈው እሁድ ጥር 20 ለገጣፎ ላይ በ08:00 ላይ ሊደረግ መርሀ ግብር ቢወጣለትም የፀጥታ አካላት በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ በሚል ምክንያት...
View Articleገንዘቤ ዲባባ 1500 ሜትር ፈጣኑን ሰአት አስመዝግባ ድሏን ድርብ ስታደርግ ፤ ሀጎስ ገ/ ህይወት በቀደሚነት አሸንፏል
በምዕራባዊቷ የጀርመን ካርልሱር ከተማ ላይ ምሽቱን በተካሄደው የIAAF World Indoor Tour 2018 ውድድር በ1500ሜትር ርቀት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከታናሽ እህቷ አና ዲባባ ጋር በውድድሩን ተካፍለው ገንዘቤ ውድድሩን በ1ኛነት ከማሸነፏም በተጨማሪ በ1500 ሜትር እስከዛሬ ከተመዘገበው ውጤት እጅግ ፈጣኑን...
View Articleከስታዲየም ወደ ቤተመንግስት
ብሩክ በርሄ ለዓመታት በእግር ላይ ጎል በማስቆጠር የአለም ኮከብነት ማዕረግን ተጎናፅፏል፡፡ እግር ኳስን በሚገባ አጣጥሟል፡፡ እስከ ዛሬ ካስቆጠራቸው ጎሎች የተለየውን ግብ ደግሞ በቅርቡ በማስቆጠር የዓመታት ህልሙን እውን አድርጓል፡፡ ብቸኛው አፍሪካዊ የፊፋ ባለንዶር ባለ ክብር ጆርጅ ዊሃ፡፡ ዊሃ ፖለቲካውን ከተቀላቀለ...
View Articleሱፐር ቦል 52 –በኢግልስ አሸናፊነት ተጠናቋል –አስገራሚነቱ ግን ያ ብቻ አይደለም
(አድማስ ስፖርት) ሦስት ጊዜ ለሱፐር ቦል መቅረብ የቻለው ኢግልስ ለመጀመሪያ ጊዜ 41-33 አሸንፏል። በሱፐር ቦል ታሪክ 33 ነጥብ አስቆጥሮ በመሸነፍ ደግሞ ፓትርየትስ ታሪክ ሰርቷል። 6ኛውን ሱፐር ቦል በመውሰድ ታሪክ ለመስራት የቋመጠው ቶም ብሬዲ አልተሳካለትም። ጨዋታው ሊጠናቀቅ 3 ደቂቃ ሲቀር የኢግልሱ ዛክ...
View Articleገንዘቤ ዲባባ ብሔራዊ ቡድኑን ትመራለች
ብርሃን ፈይሳ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀመር ቀናት ብቻ የሚቀሩት ሲሆን፤ ሀገራትም ብሔራዊ ቡድኖቻቸውን በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ። በተለያዩ ርቀቶች ውድድሩ ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በአትሌት ገንዘቤ ዲባባ እየተመራ በርኒንግሃም ላይ እንደሚገኝ፤ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች...
View Articleንግስቲቱ 5ተኛውን ወርቅ አጠለቀች
(ኢትዮ-ኪክ) የአለም የቤት ውስጥ ውድድሮች ንግስት ገንዘቤ ዲባባ በእንግሊዝ በበርኒገሀም እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በቀናት ልዮነት ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ አስገኝታለች። ገንዘቤ የ1500 ሜትር ርቀቱን በ4:05.27 በመግባት ከማሸነፏ በተጨማሪም በአለም የቤት ውስጥ...
View Articleእንግሊዝ ራሷን ከሩሲያው የዓለም ዋንጫ የምታገል ከሆነም በፊፋ ደንብ መሰረት በ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ እንዳትሳተፍ...
ብርሃን ፈይሳ ሩሲያ ከምዕራባዊያኑ ሃገራት ጋር ለረጅም ጊዜ ሆድ እና ጀርባ ሆና መቆየቷ ይታወቃል። በቅርቡ ግን በተለይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የገቡ ሃገራት ሆነዋል። በዚህ ምክንያትም እንግሊዝ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በሩሲያ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ብሄራዊ ቡድኗን ልታገል...
View Articleወላይታ ዲቻ ተሸለመ
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ የግብጹን ዛማሌክ ክለብ ካይሮ ላይ በሜዳውና በደጋፊው ፊት ያሸነው የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ወደ ሃገሩ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት:: ከካይሮ አዲስ አበባ ማክሰኞ ምሽት የገባው የወላይታ ዲቻ ክለብ በቀጣይ ዙር ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ይጫወታል:: ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው ወላይታ...
View Article