ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ ከ5 እስከ 9 ያለውን ደረጃም የያዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል፡፡ በሴቶች በተካሄደው ውድድር ኬንያዊቷ ሩት በአንደኛ ስትወጣ እሷን በመከተል ወርቅነሽ ደገፋ ሁለተኛ፤ ወርቅነሽ ኢዶሳ ሶስተኛ፤ ዋጋነሽ መነካሻ […]
↧