Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

ድንገት ያረፉት የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ አስከሬን እየተመረመረ ነው

(ዘ-ሐበሻ) የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ትላንት ምሽት በገጠማቸው ድንገተኛ ህመም ማረፋቸውን ተከትሎ አስከሬናቸው በምኒልክ ሆስፒታል እየተመረመረ መሆኑ ታወቀ:: ምሽት 06:00 ገደማ ከጓደኞቸቻው ጋር በነበሩበት ሰአት በተሰማቸው የህመም ስሜት ወደ ጎፋ ጤና ጣብያ ተጉዘው ህክምና ካደረጉ በኋላ የህመም ስሜቱ...

View Article


ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ጉዟቸው ተገታ

(ዘ-ሐበሻ) ለ2018ቱ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሉሲዎቹ የመጨረሻውን የመልስ ጨዋታ ዛሬ ከአልጄሪያ አቻውን አዲስ አበባ ላይ አድርገው 3–2 ተሸነፉ:: አልጄሪያ ላይ 3ለ1 ተሸንፈው የነበሩት ሉሲዎቹ በአጠቃላይ ውጤት 6 ለ 3 ተሸንፈው የአፍሪካ ዋንጫ ሕልማቸው ሳይሳ ቀርቷል::...

View Article


ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስዊድን ስቶኮልም ላይ ባካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን በድል አቀጠናቀቁ:: በሴቶች በተደረገው የ1500 ሜትር ውድድር ጉዳፍ ጸጋዬ 3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ64 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አንደኛ ወጥታለች:: በወንዶች በተደረገው የ5000 ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ 13...

View Article

“የዶ/ር ዓብይ አህመድ የፍቅር ሳምንት ብለን ሰይመነዋል”የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚዳንት

35ኛው የኢትዮጵያ ስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በትናንትናው ዕለት በዳላስ ከተማ ተጀምሯል:: በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደርጉትን የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት አቶ ዓብይ ኑርልኝን ስለዝግጅቱና በዶ/ር ዓብይ አህመድ ስም ስለተሰየመው ሳምንት ዘ-ሐበሻ አነጋግራቸዋለች – ይከታተሉት::

View Article

በአሜሪካ አትላንታ ከተማ 2ኛው የኢትዮጵያውያን ታላቁ ሩጫ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል

በአሜሪካ አትላንታ ከተማ 2ኛው የኢትዮጵያውያን የታላቁ ሩጫ ውድድር በነገው እለት ይካሄዳል:: በአትላንታና አካባቢው የምትገኙ ወገኖች እንዳትቀሩ ጥሪ ቀርቦላችኋል:: ሙሉ በሙሉ ገቢው በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቤተሳይዳ የህጻናት መርጃ ግብረሰናይ ድርጅት እንደሚውል አዘጋጆቹ ገልጸዋል:: ማስታወቂያው እንደሚከተለው ቀርቧል::

View Article


ኣልማዝ አያና የጉልበት ቀዶ ጥገና አደረገች

በተደጋጋሚ የሃገራችንን ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገችው አትሌት አልማዝ አያና በስዊዘርላንድ የጉልበት ቀዶ ጥገና አደረገች:: የቀዶ ጥገናው የተሳካ የነበረ ሲሆን ዶክተሮቿ ከሦስት ወር በኋላ ወደ ልምምድ እንድትመለስ ምክር እንደሰጡ ተገልጿል:: አልማዝ አያና በአሁኑ ወቅት ስዊዘርላንድ የምትገኝ ሲሆን...

View Article

በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ39ኛው የሴካፋ ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዝግጅት አሰልጣኝ አሸናፊ...

ለሴካፋ የተመረጡ ተጫዋቾች:— —————_______————– ታሪክ ጌትነት (ደደቢት) አቤል ያለው (ደደቢት) አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አበባው ቡጣቆ(ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሳምሶን ጥላሁን (ኢትዮጵያ ቡና) መስዑድ መሐመድ (ኢትዮጵያ ቡና) አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከተማ) አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ) ሄኖክ አዱኛ...

View Article

የመሃመድ አሊ ለጭቁኖች መቆምና እኛ!

በቶማስ ሰብስቤ የአለም ቁጥር አንድ ቦክሰኛው መሃመድ አሊ በስፖርት ፖለቲካ የሚጠራ ትልቅ ስብዕና ያለው ግለሰብ ነበር። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የከፈተችውን ጦርነት በይፋ የተቃወመ ፣በእስላሞች ላይ የነበረው Islamophobia በአደባባይ ሲቃወም በስፖርት ፖለቲካ አይቻልም ብለው ቢተቹትም ሰፖርት ሰበዓዊ ፍጡር ላይ...

View Article


World Cup: ከወዲሁ ያልተጠበቁ ነገሮችን ያሳየን ታላቁ የዓለም ዋንጫ –ሩሲያ 2018

ከዓመታት የማጣሪያ ውድድሮች በኋላ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2018 የዓለማችን ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ሊጀመር የወራት ዕድሜ ቀርቶታል። ከወዲሁም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማመልከት ጀምሯል። በፍልሚያው ሜዳ የተጠበቁት ሲቀሩ፤ ያልተጠበቁት የተሳትፎ ትኬት ቆርጠዋል።...

View Article


Sport: መሐመድ አሊ –የቡጢ ንጉሡ አይረሴ ታሪኮች

መሐመድ አሊ የቦክስ ብቻም ሳይሆን የነፃነት ተፋላሚ መሆኑ ይታወሳል፤ የምን ጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሡ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ህዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎች ቦክስ ስፖርት...

View Article

በአዲስ አበባ ነገ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቡና ጨዋታ በጸጥታ ስጋት ተራዘመ |ሌሎች ሁለት ጨዋታዎችም...

(ዘ-ሐበሻ) በሕዝባዊው አመጽ የተነሳ በጸጥታ ስጋት ውስጥ የሚገኘው የአድዋው ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረግ የነበረው የመከላከያና የሃዋሳ ከነማ ፣ የኢትዮ-ኤሌክትሪክና የጅማ አባጅፋር እንዲሁም ነገ እሁድ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ግጥሚያ ጨዋታው የሚደረግበት...

View Article

ጋናዊው የእግር ኳስ ተጨዋች በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እየተፈለገ ነው

ኪንግ ፋይሳል የተሰኘው የጋና ክለብ አጥቂ የነበረው ሞሪሰን ኦሲይ በተቃጠለ ቪዛ አገር ውስጥ በመቆየቱና በሆቴል እዳ በኢትዮጵያ ፖሊስ እየተፈለገ ነው፡፡ ራሱ ተጨዋቹ ለጋና ጋዜጦች እንዳስታወቀው ከኢትዮጵያ ቡና ክለብ ጋር የነበረው ኮንትራት ከተቋረጠ በኋላ ላለፉት ጥቂት ወራት ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል፡፡ ሲናገርም...

View Article

“በጨዋታው በርካታ ለጎል የሚሆኑ እድሎችን አግኝተን የነበረ ቢሆንም ተጨዋቾቼ አልተጠቀሙበትም”

ትላንት ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ ምንም ያሸነፈው የግብፁ አልሃሊ ክለብ አሰልጣኝ ሞሃመድ ዩሱፍ በርካታ ግቦችን ባለማግባታቸው መቆጨታቸውን ገለፁ፡፡ አህራም ኦንላይን እንደዘገበው ከጨዋታው በኋላ መግለጫ የሰጡት አሰልጣኙ ‹‹ያገኘነው ውጤት ጥሩ ቢሆንም ከቀጣዩ የመልሱ ግጥሚያ በፊት ማለፋችንን ለማረጋገጥ በርከት ያሉ...

View Article


ትላንት በደጋፊዎች መሃከል በተነሳ ረብሻ የተቋረጠው የቅዱስ ጊዮርጊስና የሃዋሳ ከነማ ጨዋታ ዛሬ በዝግ ስታደየም ተደርጓል

  ትላንት በደጋፊዎች መሃከል በተነሳ ረብሻ የተቋረጠው የቅዱስ ጊዮርጊስና የሃዋሳ ከነማ ጨዋታ ዛሬ በዝግ ስታደየም ተደርጓል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው በዚህ ግጥሚያም ሁለቱም ክለቦች ምንም ጎል ሳያስቆጥሩ ዜሮ ለዜሮ ተለያይተዋል፡፡ ሀዋሳዎች አንጫወትም ብለው ወደሃዋሳ ጉዞ ጀምረው የነበረ ቢሆንም ፌዴሬሽኑ...

View Article

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት::  የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው ወደ መቀሌ  ያመራው:: ላለፈው አንድ ዓመት የአማራና የትግራይ ክልል ክለቦች የሚገናኙባቸው...

View Article


ፋሲል 1 ወልዋሎ 0

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ በመቀሌ ያደረገው ጨዋታ በሰላም ተጠናቋል:: በስታዲየሙ የተገኙ የትግራይ ክለብ ደጋፊዎች...

View Article

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

View Article


ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኃላ ወደ ጎንደር...

View Article

ዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል

ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡   ከ5 እስከ 9 ያለውን ደረጃም የያዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል፡፡  በሴቶች በተካሄደው...

View Article

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል:: በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲለያዩ...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live