የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ በወንዶች ከዓለም በነበረችበት 146ኛ ደረጃ ተቀምጣለች፡፡ ቤልጂየም ፈረንሳይና ብራዚል ከ1ኛ-3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከዓለም 20ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ሴኔጋል በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች፡፡ ቱኒዚያና ከዓለም (27ኛ) ከአፍሪካ 2ኛ፤ ናይጄሪያ ከዓለም 31ኛ ከአፍሪካ 3ኛ ላይ ትገኛለች፡፡ ሶማሊያ፤ ሲሽልስና ኤርትራ የመጨረሻውን ደረጃ ላይ […]
The post ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የእግር ኳስ ደረጃ ከዓለም 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.