ዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል
ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ ከ5... The post ዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ...
View Articleበኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን... The post በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል...
View Articleናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ በሆኑ አወዛጋቢ ጉዳዮች... The post ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር...
View Articleቀነኒሳ በቀለ የበርሊን ማራቶንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የበርሊን ማራቶንን ቀነኒሳ በቀለ አሸነፈ፡፡ ቀነኒሳ 2 ሰዓት ከ01 ደቂቃ 41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡ ቀነኒሳ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ ብቻ እንደዘገየ ነው የተነገረው፡፡ በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ...
View Articleበኖርዊ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል
ኦክቶበር 5 ቀን 2019 እ.ኤ.አ በእስታቫንገር ኖርዊ ውስጥ በአለማችን የመጀመርያው ረዥሙ ማለትም 21 ኪሎ ሜትር የሆነው የባሕር ስር የመኪና መንገድ ወይም በእንግሊዝኛ “ሪፋስት”፣ በተሰራው መንገድ ስር፣ በተዘጋጀው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ...
View Articleአቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አቶ ኢሊያስ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት በቅርቡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙትን አቶ ርስቱ ይርዳን በመተካት ነው ። አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአሁን በፊት የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል ። ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ...
View Articleየካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ
የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው...
View Articleባሕር ዳር ላይ በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮትዲቯርን 2ለ1 አሸንፋለች
ጨዋታውን አስመልክቶ አሰልጣኙ፣ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች አስተያዬታቸውን ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በሙሉ የጨዋታ ብልጫ እና የኳስ ቁጥጥር ከጥሩ የግብ ሙከራዎች ጋር በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ” ብለዋል። ዋልያዎቹ...
View Articleለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው
ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ በጃፖን ካሳማ ከተማ ከነገ በስቲያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመካፈልም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልኡካን ቡድን በስፍራው መገኘታቸውን ፌዴሬሽኑ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና የሻምበል አበበ ቢቂላን...
View Articleኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የእግር ኳስ ደረጃ ከዓለም 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች
የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ በወንዶች ከዓለም በነበረችበት 146ኛ ደረጃ ተቀምጣለች፡፡ ቤልጂየም ፈረንሳይና ብራዚል ከ1ኛ-3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከዓለም 20ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ሴኔጋል በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች፡፡ ቱኒዚያና...
View Articleቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ
በለንደን ከተማ በተካሄደው የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን፤ ቀነኒሳ በቀለ ክብረ-ወሰን በመስበር አሸንፏል። የ5 ሺህ እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቱ ቀነኒሳ በዚህ ውድድር ሲሳተፍ የመጀመሪያው ነው። 1:00:22 በሆነ ሰዓት የገባው ቀነኒሳ፤ በእንግሊዛዊው ሯጭ ሞ ፋራህ የተያዘውን የቫይታሊቲ...
View Articleሮምን የወረረው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ወታደር አበበ ቢቂላ
አበበ ቢቂላ ነሐሴ 30 ቀን 1925 ዓ.ም በቀድሞው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት በደብረ ብርሃን አውራጃ፣ ደነባ አካባቢ ልዩ ስሟ ጃቶ በምትባል ሥፍራ ተወለደ። ወጣቱ አበበ እንደአካባቢው ባሕልና ልማድ በእረኝነትና በትምሕርት ተሰማርቶ በ12 ዓመቱ የቄስ ትምህርቱን አጠናቀቀ። አበበ ገና በጨቅላ ዕድሜው ስመ ጥር የገና ተጫዋች...
View Articleየፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት:: የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው ወደ መቀሌ ያመራው:: ላለፈው አንድ ዓመት የአማራና የትግራይ ክልል ክለቦች የሚገናኙባቸው...
View Articleፋሲል 1 ወልዋሎ 0
ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ በመቀሌ ያደረገው ጨዋታ በሰላም ተጠናቋል:: በስታዲየሙ የተገኙ የትግራይ ክለብ ደጋፊዎች...
View Articleአትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል። The...
View Articleፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኃላ ወደ ጎንደር...
View Articleዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል
ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ ከ5 እስከ 9 ያለውን ደረጃም የያዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል፡፡ በሴቶች በተካሄደው...
View Articleበኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል:: በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲለያዩ...
View Articleናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ በሆኑ አወዛጋቢ ጉዳዮች ታክለውበት ወደ ግብፁ ኢስማኤል ቢያመራም እምብዛም የመጫወት ዕድል ባለማግኘቱ...
View Articleሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ
እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ በጥሩ ሰዓት አንደኛ በመውጣቷ የ2019 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ለመሆን በቃች:: – ዛሬ...
View Article