እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ በጥሩ ሰዓት አንደኛ በመውጣቷ የ2019 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ለመሆን በቃች:: – ዛሬ በመቀሌ በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቀሌ 70 እንደርታ ባህርዳር ከነማን 1ለ0 አሸንፏል::
The post ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.