Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

በኖርዊ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል

$
0
0

ኦክቶበር  5 ቀን 2019 እ.ኤ.አ በእስታቫንገር ኖርዊ ውስጥ በአለማችን የመጀመርያው ረዥሙ ማለትም 21 ኪሎ ሜትር የሆነው የባሕር ስር የመኪና መንገድ ወይም በእንግሊዝኛ “ሪፋስት”፣ በተሰራው መንገድ ስር፣ በተዘጋጀው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል። እንዲሁም በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ኤርትራዊ ሲሆን በሶስተኝነት ደግሞ ኖርዊጃዊ ነው። ይህ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በተለያየ ጊዜ በአስር ሺ፣ በግማሽ ማራቶን፣ በሙሉ ማራቶን በተለያዩ ቦታዎች የቦታው ሪከር በመስበርም ጭምር ይታውቃል። በጣም እንወዳችኋለን በርቱ። ከስላምታጋር ተፈሪ ኖርዋ።

The post በኖርዊ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles