ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን...
ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ተፈራርሟል፡፡ የውሉ መጠን በምስጢር እንዲያዝ የተወሰነ...
View Articleሪያል ማድሪድ 34ኛ የላ ሊጋ ዋንጫውን አሸነፈ
ትናንት ምሽት በተደረጉ የ37ኛ ሳምንት የላ ሊጋ ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ ቪላሪያልን አስተናግዶ 2 ለ 1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው 34ኛ የላሊጋ ዋንጫውን አሸንፏል፡፡ በምሸቱ በተከናወነው ጨዋታ ለሪያል ማድሪድ ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ካሪም ቤንዜማ ነው ያስቆጠረው፡፡ ከተከታዩ ባርሴሎና በሰባት ነጥብ ልዩነት...
View Articleየስፖርት አጫጭር የውጭ ወሬዎች (ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ)
(ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ) (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህብራዊ ሃያሲ) ✅ ዊልያን ከኢንተርሚያሚ ያቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ዊልያን የአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ ለሦስት አመት ለክለቡ እንዲፈርም ያቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደርጓል። Daily Telegraph እንደገለፀው ዊልያን በሜጀር ሊግ ሶከር ተሳታፊ የሆነው...
View Articleየለንደን ማራቶን በቀነኒሳ እና በኪፕቾጌ መካከል ሊካሄድ ነው
ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ በቀለ እና በኬኒያዊው ኤሊውድ ኪፕቾጌ መካከል ጥቅምት 4 (እ.አ.አ) ይደረጋል። በዚህም ሁለቱ አትሌቶች የዓለም የማራቶን ክብረወሰንን ለማሻሻል የሚያደርጉት አልህ አስጨራሽ ፉክክር ተጠባቂ ነው፡፡ ኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ እኤአ 2018 በርሊን ላይ (2:01:39...
View Articleፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኃላ ወደ ጎንደር...
View Articleዛሬ በዱባይ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊያን ድል ቀናቸው፣ ጌታነህ ሞላ የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል
ዱባይ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በወንዶች አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሰአት ከ ደቂቃ ከ34 ሰከንድ የሆነ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ ሲያሸነፍ፤ ሂርጳሳ ነጋሳ ሁለተኛ፤ እንዲሁም አሰፋ መንግስቱ ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ ከ5 እስከ 9 ያለውን ደረጃም የያዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆነዋል፡፡ በሴቶች በተካሄደው...
View Articleበኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል:: በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲለያዩ...
View Articleናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ በሆኑ አወዛጋቢ ጉዳዮች ታክለውበት ወደ ግብፁ ኢስማኤል ቢያመራም እምብዛም የመጫወት ዕድል ባለማግኘቱ...
View Articleሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ
እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ በጥሩ ሰዓት አንደኛ በመውጣቷ የ2019 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ለመሆን በቃች:: – ዛሬ...
View Articleከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን...
ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ተፈራርሟል፡፡ የውሉ መጠን በምስጢር እንዲያዝ የተወሰነ...
View Articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ምስጋና አቀረበ
በ2011 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ እየተካፈለ የሚገኘው ክለባችሁ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በፋሲለደስ ስታዲየም ከወልዋሎ አ/ዩ ክለብ ጋር በነበረበት የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ ፡- 1. ከውድድሩ 4 ቀን ቀደም ብሎ የክለቡ አመራሮች...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥያቄዎቹ ምላሽ እስከሚያገኝ ከፕሪምየር ሊጉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ላቀረባቸው ጥያቄዎች ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድሮቸ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ የቅዱስ ጊዮርጊስን...
View Articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሦስተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ፋውዚ ሌክጃ፤ በፊፋ እውቅና የተሠጠውን በዓምላክ ተሰማ (ዳኛ) ላይ ድብደባ በመፈጸማቸው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን በግብፁ ዛማሌክ እና በሞሮኮው ቤርካኔ የእግር ኳስ...
View Articleፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዳሬ ሰላም ገብቷል
ቡድኑ ዳሬ ሰላም ሲደርስ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ እና ሌሎች አካላት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ በመሆን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የመጀመሪያውን የማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም አዛምን 1ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ነው፡፡...
View Articleየባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ድባብ –ዋልያዎቹ ከሌሴቶ ያደርጉት ጨዋታ -ታርቆ ክንዴ
“90 ደቂቃ ያለእረፍት ከጎናችን በመሆን ያበረታንን ደጋፊ ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ “በቴክኒካል አቅሙ ከፍ ያለ እና ጥሩ ቡድን የገነባውን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ ታቦ ሴኔንግ ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ...
View Articleበ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ይጀመራል፤ በዚህ ውድድር የሚሳተፉ የስፖርት ልዑካን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑክ ኳታር ዶሃ መግባቱ ነው የተገለጸው። የአትሌቲክስ ልዑኩ ከሌሊቱ...
View Articleቀነኒሳ በቀለ የበርሊን ማራቶንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የበርሊን ማራቶንን ቀነኒሳ በቀለ አሸነፈ፡፡ ቀነኒሳ 2 ሰዓት ከ01 ደቂቃ 41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡ ቀነኒሳ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ ብቻ እንደዘገየ ነው የተነገረው፡፡ በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ...
View Articleበኖርዊ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል
ኦክቶበር 5 ቀን 2019 እ.ኤ.አ በእስታቫንገር ኖርዊ ውስጥ በአለማችን የመጀመርያው ረዥሙ ማለትም 21 ኪሎ ሜትር የሆነው የባሕር ስር የመኪና መንገድ ወይም በእንግሊዝኛ “ሪፋስት”፣ በተሰራው መንገድ ስር፣ በተዘጋጀው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ...
View Articleአቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አቶ ኢሊያስ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት በቅርቡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙትን አቶ ርስቱ ይርዳን በመተካት ነው ። አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአሁን በፊት የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል ። ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ...
View Articleየካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ
የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው...
View Article