ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የበርሊን ማራቶንን ቀነኒሳ በቀለ አሸነፈ፡፡ ቀነኒሳ 2 ሰዓት ከ01 ደቂቃ 41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡ ቀነኒሳ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ ብቻ እንደዘገየ ነው የተነገረው፡፡ በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ሲያጠናቅቅ ሲሳይ ለማ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል፡፡/FBC Berlin Marathon: The business of Ethiopia’s elite runners
The post ቀነኒሳ በቀለ የበርሊን ማራቶንን አሸነፈ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Latest Ethiopian News and Point of View 24/7.