Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Sport: ኤቨርተን አሰልጣኙን አሰናበተ

$
0
0

(ዘ-ሐበሻ) የእንግሊዙን ኤቨርተን ክለብ ማሰልጣን ከመሩበት ጊዜ ጀምሮ 143 ጨዋታዎችን አድርገዋል:: 61 ጨዋታዎችን ሲያሸንፉ በ39 ጨዋታዎች አቻ ወጥተው በ43ቱ ተሸንፈዋል::
Roberto Martinez
ደይሊ ሜይል የተሰኘው የእንግሊዝ ጋዜጣ እንደዘገበው ስፔናዊው ሮቤርቶ አርቲኔዝ ካለፉት 10 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አንዱን ብቻ ነው:: በወራጅ ቀጠና ስር ባለው ሰንደርላንድም ባለፈው ረቡዕ የ3ለ0 ሽንፈትን ያስተናገዱት ማርቲኔዝ ኤቨርተንን በዚህ ዓመት በፕሪምየር ሊጉ 12ኛ ደረጃ አስቀምጠውት ነበር::

የማንቸስተርሲቲው ማኑኤል ፔሊያግሪኒ ፌብሩዋሪ 1 በሰጡት መግለጫ በሲዝኑ መጨረሻ ላይ ክለቡን እንደሚለቁ ከማስታወቃቸው ሌላ በፕሪምየር ሊጉ ክለቦች በዚህ ሲዝን የተባረሩ አሰልጣኞችን እናስታውሳችሁ::
1ኛ. ብራንደን ሮጀርስ – ሊቨርፑል
2ኛ. ዲክ አድቮካት – ሰንደርላንድ
3ኛ. ቲም ሼርውድ – አስቶንቭላ
4ኛ. ጋሪ ሞንክ – ስዋንሳ
5ኛ. ሆዜ ሞሪንሆ – ቸልሲ
6ኛ. ስቲቭ ማክላረን – ኒውካስትል
7ኛ. ሬሚ ጋርዴ – አስቶንቭኢላ
8ኛ. ሮቤርቶ ማንቺኒ – ኤቨርተን


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles