Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንቶኒ ማርሻል ለዛሬ (ማክሰኞ) የማን.ዩናይትድ እና ዌስትሃም ፍልሚያ የመሰለፍ ዕድሉ ምን ያህል ነው?

(ዘ-ሐበሻ) ማን.ዩናይትድ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚወስደውን መንገድ የሚወስነው ዛሬ ማክሰኞ ከዌስትሃም ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ ጋር ነው:: ከትናንት በስቲያ እሁድ አርሰናል ከማን.ሲቲ ጋር ነጥብ መጋራቱ ሲቲ በቻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ ያለውን እድል ማን.ዩናይትድ እንዲሸነፍ ከመጸለይ ጋር አያይዞበታል:: በዘንድሮው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በጁቬንቱስ የነገሰው ፖል ፖግባ

ፖል ፖግባ በቂ የመሰለፍ ዕድል ባለማግኘቱ ከአሰልጣኝ ስር አሌክስ ፈርጉሰን ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ኦልድ ትራፎርድ ሲለቀቅ ወደ ጁቬንቱስ አምርቶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ይሆናል ብሎ የገመተ አልነበረም፡፡ እርግጥ ነው ሌሎች በማንቸስተር ዩናይትድ ከአካዳሚው የተገኙ ተጨዋቾች በዋናው ቡድን በታሰበው ደረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፎርብስ የዓለማችንን 10 ሃብታም የዓለማችንን ክለቦች ይፋ አድርጓል

(ዘ-ሐበሻ) ፎርብስ የተባለው ታዋቂ የቢዝነስ መጽሔት የዓለማችንን 10 ሃብታም ክለቦች ዝርዝር አውጥቷል:: የስፔኖቹ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና አንደኛና ሁለተኛ ሲሆኑ ማን.ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ 3ኛ እና 4ኛ ሆነዋል:: እንደ መረጃው ከሆነ ባለፉት 3 ዓመታት ምንም ድል ያላጣጣመውና ደጋፊዎቹንም እያስከፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኤቨርተን አሰልጣኙን አሰናበተ

(ዘ-ሐበሻ) የእንግሊዙን ኤቨርተን ክለብ ማሰልጣን ከመሩበት ጊዜ ጀምሮ 143 ጨዋታዎችን አድርገዋል:: 61 ጨዋታዎችን ሲያሸንፉ በ39 ጨዋታዎች አቻ ወጥተው በ43ቱ ተሸንፈዋል:: ደይሊ ሜይል የተሰኘው የእንግሊዝ ጋዜጣ እንደዘገበው ስፔናዊው ሮቤርቶ አርቲኔዝ ካለፉት 10 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አንዱን ብቻ ነው::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: “ራሳችንን ለለውጥ ማዘጋጀት ይኖርብናል”–  ሳንቲ ካዞርላ

አርሰናል ወደ 2016 አዲስ ዓመት የዘንድሮውን የውድድር ወቅት ግማሽ አካል የተሸጋገረው በጃንዋሪው በደረጃው ሰንጠረዥ አናት ላይ በመገኘት እንደነበር ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግን የውድድር ዘመኑን ለማጠናቀቅ የቻለው ከሊጉ ሻምፒዮን ሌስተር ሲቲ  ከአስር በላይ ነጥቦች በማነስ ነው፡፡ በዚህ መልኩ ቡድናቸው ባለፉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ቸልሲ ጆን ቴሪ ለአንድ ዓመት ያህል እንዲቆይለት ጠየቀ

(ዘ-ሐበሻ) ከቸልሲ ጋር 703 ጨዋታዎችን ያደረገው አንጋፋው ተከላካይ ጆን ቴሪ በስታንፎርድ ብሪጅ የሚያቆየው ኮንትራት የሚጠናቀቀው በዚህ ሲዝን መጨረሻ ላይ ሲሆን ክለቡ ተጫዋቹ ለአንድ ዓመት ያህል እንዲቆይለት ጥሪ ማቅረቡን የ እንግሊዝ ጋዜጦች ዛሬ ዘግበዋል:: እንደዘገባዎች ከሆነ የ35 ዓመቱ ጎልማሳ ጆን ቴሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ባርሴሎና የስፔን ሻምፒዮን ሆነ

(ዘ-ሐበሻ) የካታሎናዊው ክለብ ባርሴሎና የስፔን ላሊጋን አንሳ:: ባርሴሎና በመጨረሻዎቹ ጥቂት ጨዋታዎች ነጥቦችን በመጣሉ ተከታዮቹ ሲጠጋጉት የቆዩ ሲሆን በዚህም ሻምፒዮን ይሆናል ወይ? የሚለው አጠያያቂ ሆኖ ነበር:: ሆኖም ግን ባርሳ ዛሬ በተደረገው የላሊጋው የመጨረሻ ጨዋታው ግራናዳን 3 -0 አሸንፎ የዋንጫ ባለቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማንቸስተር ዩናይትድ ስታዲየም ውስጥ የሚያጠራጥር ቦርሳ በመገኘቱ ዛሬ የሚደረገው ጨዋታ ተሰረዘ

ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት(ዘ-ሐበሻ) በፕሪምየር ሊጉ የመጨረሻው ጨዋታ ላይ ዛሬ ማንቸስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ ጋር ወሳኝ ጨዋታ የነበረው ቢሆንም በስታዲየሙ ውስጥ አሸባሪዎች ያስቀመጡት ሊሆን የሚችል አጠራጣሪ ቦርሳ በመገኘቱ ጨዋታው ለሕዝብ ደህንነት ሲባል መሰረዙ ተዘገበ::ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት አነፍናፊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ቀብር ሥነስርዓት ነገ ይፈጸማል

የዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ የቀብር ስነ ስርዓት ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2008 ዓ.ም. በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡አንጋፋው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አባት ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬን ቀብር ለማስፈፀም የተቋቋመው ኮሚቴ የቀብር ስነስርአቱ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ነገ ማክሰኞ ግንቦት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብራዚሉ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶች ታወቁ – (ዝርዝራቸውን ይዘናል)

ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ31ኛው የብራዚሉ ሪዮ ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ስፖርት ዘርፍ የመለመላቸውን አትሌቶች በሆቴል አስቀምጦ አቋማቸውን እየተከታተለ ሲሆን ሃገሪቱን በላቲን አሜሪካ ምድር በሚደረገው የኦሎፒክ ውድድር የሚወክሉ አትሌቶችን አሳውቋል::እንደ ፌዴሬሽኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ኩለኒ ገልቻ በፍቅረኛዋ በስለት ተወግታ ተገደለች

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ በመካከለኛ ርቀት 800 ሜትር ተወዳዳሪ የነበረችውና በብሔራዊ ቡድን ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተመራጭ በመሆን የምትታወቀው የ19 አመትዋ አትሌት ኩለኒ ገለልቻ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በጓደኛዋ እጅ ህይወቷ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኒዮሪ አስደናቂ የስኬት መንገድ

 ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርትጣልያናዊው አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኒዮሪ በአሰልጣኝነት ህይወታቸው እጅግ የተገፉ ነበሩ፡፡  አሰልጣኙ በሌይስተር ሲቲ ስኬታማ ጊዜያትን ከማሳለፋቸው በፊት በርካታ ክለቦችን አሰልጥነዋል፡፡ የመጀመሪያ ክለባቸው ካግሊያሪ ነበር፤ አሰልጣኙ የጣልያኑን ክለብ በ1988 ተረክበው ከሴሪ ቸ ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኢትዮጵያና ጋና እሁድ ይጋጠማሉ

ድል የተጠማው የብሔራዊ ቡድናችን ደጋፊ (ፎቶ ከፋይል)  ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት (ዘ-ሐበሻ) ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የጋና አቻው የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጋጠሙ ታወቀ:: የጋና ብሄራዊ ቡድን ኢትዮጵያን ለመግጠም አዲስ አበባ መግባቱም ተሰምቷል:: የጋና ከ20...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በማራቶን የሚወክሏት አትሌቶች ታወቁ

 ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት (ዘ-ሐበሻ) ሊጀመር 77 ቀናት የቀሩት አጓጊው የብራዚሉ ኦሎምፒክ ሃገራት የሚወክሏቸውን አትሌቶች በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ:: ኢትዮያም ባለፈው ሳምንት በአጭር ርቀት ሩጫዎች የሚወክሏትን አትሌቶች አሳውቃ የነበረ ሲሆን የማራቶን ወኪሎቿን እስካሁን ስታሳውቅ ቀርታ ነበር:: ዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሆዜ ሞሪንሆ ወደ ማን.ዩናይትድ ሊያመጧቸው የሚችሉት 8 ተጫዋቾች

ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት (ዘ-ሐበሻ) ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ልዊስ ቫንግሃልን ያሰናበተው ማን.ዩናይትድ ፖርቱጋላዊውን ሆዜ ሞርንሆ የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን በዚህ ሳምንት ይፋ ያደርጋል እየተባለ እየተጠበቀ ነው:: በተጠናቀቀው የፕሪምየር ሊግ ሲዝን 5ኛ ሆኖ በመጨረሱ ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ በቀጣዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርሰናል በ35 ሚሊዮን ፓውንድ ሚድፊልደር አስፈረመ

ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት (ዘ-ሐበሻ) ስፔናዊውን ሚካኤል አርቴታን ያጣው አርሰናል ስዊዘርላንድዊውን የመሐል ተጫዋች በ35 ሚሊዮን ፓውንድ ማስፈረሙን አስታወቀ:: አርሰናል ስዊዘርላንዳዊው ግራኒት ሳካን ከቦርሲያ ሞንቼግላባ ያስመጣው ከ35 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ በተጨማሪ በሳምንት 110ሺህ ፓውንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹ራሳችንን ለለውጥ ማዘጋጀት ይኖርብናል››  ሳንቲ ካዞርላ

ስሜነህ ታደሰ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት አርሰናል ወደ 2016 አዲስ ዓመት የዘንድሮውን የውድድር ወቅት ግማሽ አካል የተሸጋገረው በጃንዋሪው በደረጃው ሰንጠረዥ አናት ላይ በመገኘት እንደነበር ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅት ግን የውድድር ዘመኑን ለማጠናቀቅ የቻለው ከሊጉ ሻምፒዮን ሌስተር ሲቲ  ከአስር በላይ ነጥቦች በማነስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ምርጥ 2ኛ ሆና ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ያላትን ዕድል ለማስፋት ከሌሴቶ ጋር ትፋለማለች

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በሚቀጥለው ዓመት 2017 በጋቦን አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላትን ዕድል ለማግኘት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዕድሏን ነገ ትሞክራለች:: የአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን ባለፈው ሐሙስ ሲሸልስን በደጋፊዋና በሜዳዋ 2ለ0 ካሸነፈ በኋላ ወደ 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሲሸልስን 2ለ1 አሸነፈች

File Photo (ዘ-ሐበሻ) አሰልጣኙን አሰናብቶ ገብረመድህን ኃይሌን በቅርቡ በተጠባባቂ አሰልጣኝነት የሾመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምርጥ 2ኛነት ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ያለውን እድል እያሰፋ ነው:: ዛሬ የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድንን ሃገሩ ላይ ሄዶ 2ለ1 ያሸነፈው ብሔራዊ ቡድናችን ሁለቱንም የማሸነፊያ ጎሎች ያገባው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ማን.ዩናይትድ ኤሪክ ባኢሊን ለማስፈረም እየተነጋገረ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ማን.ዩናይትድ በስፔን ላሊጋ ለቭላሪያል እየተጫወተ የሚገኘውን ኤሪክ ባኢሊን ለማስፈረም እየተነጋገረ መሆኑን ስካይ ስፖርትስ ዘገበ:: እንደ ስካይ ስፖርት ዘገባ ኮትዲቭዋራዊውን ተከላካይ ማን.ዩናይትድ በ እጁ ለማስገባት 30 ሚሊዮን ፓውንድ አቅርቧል:: አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪንሆ የ22 ዓመቱን ተከላካይ...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live