14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በደመቀ በሆላንድ ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና የአለም-አቀፍ አኦሎምፒክ አማካሪ ሆነው ያሚያገለግሉት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ በዚህ በዓል የክብር እንግዳ ናቸው። የዘንድሮው በዓል ከመጪው እሮብ […]
↧
የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ –የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ |አስቴር አወቀ ልታደርገው የሚገባው ጥንቃቄ
↧
Sport: የእንግሊዝ ፕ/ር ሊግን ሊያደምቁት የተዘጋጁት የዓለማችን ምርጥ አሰልጣኞች
የ2016/17 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በከፍተኛ ጉጉት እንዲጠበቅ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ ግንባር ቀደሙ በዓለም ታላላቅ የሚባሉት ባለሙያዎች የሊጉ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸው ነው፡፡ በዩሮ 2016 ውድድር ለጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ተግባርን ለመፈፀም የቻለበት አንቶኒዮ ኮንቴ የቼልሲ ስራን መያዙ፤ እንዲሁም ጆዜ ሞውሪንሆ እና ፔፕ ጋርዲዮላ በማንችስተር ዩናይትድ እና የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኞች በመሆን ከዚህ በፊት ስፔን ውስጥ ጀምረውት […]
↧
↧
“ሰውነቴ ዋናተኛ እንደማይመስል አውቃለሁ”–ቃለምልልስ ከዋናተኛ ሮቤል ኪሮስ ጋር
የሪዮ ኦሎምፒክን ተከትሎ በዋና ስፖርት የተካፈለው ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ የዓለም መነጋገሪያ መሆኑ አይዘነጋም:: ከኢትዮኪክ አዘጋጅ ማርታ በላይ ጋር እየተወራበት ስላለው ነገር ሁሉ ተወያይቷል:: ያንብቡት:: ኢትዮ ኪክ:- አሁን በብራዚል ሰአት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰአት ነው አንተ ግን አልተኛህም(ኢንተርቪው ባደረግነበት ሰአት በብራዚል ሌሊት ነበር) ? ሮቤል:- አዎ አልተኛሁም፤ በማህበራዊ ድህረ ገፆች እና በሜዲያዎች እያየሁት ያለሁት ነገር እንቅልፍ […]
↧
ሪዮ ኦሎምፒክ: ሶፊያ አሰፋ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለፍጻሜ አለፈች
Updated | (ዘ-ሐበሻ) በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ እየተካሄደ ባለው ኦሎምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የተወዳደረችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሶፊያ አሰፋ ለፍጻሜ ማለፏን አረጋገጠች:: ሶፊያ በተወዳደረችበት ምድብ የማጣሪያውን ውድድር 9:18:75 በመገባት ሁለተኛ ወጥታ ነው ለማለፍ የቻለችው:: በሶስት ምድብ በተደረገው በዚሁ የሴቶች መሰናክል በሌሎች ምድቦች እቴነሽ ዲሮና ሕይወት አያሌው ተሳትፈው የነበረ ቢሆንም ሳይቀናቸው ቀርቷል:: ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ […]
↧
በአንድ እግር ጫማ ለመሮጥ የተገደደችው እቴነሽ ዲሮ ይግባኟ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነ
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሪዮ በተደረገው የ3000 ሜትር መሰናክል በውድድሩ ላይ ጫማዋ ወልልቆ በአንድ እግር ጫማ ውድድሩን ለመጨረስ የተገደደችው ኢትዮጵዊቷ አትሌት እቴነሽ ዲሮ የዓለም አቀፉን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይግባኝ በመጠየቋ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነላት:: የ25 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት እቴነሽ ጫማዋ ወልቆ ይህም ቢጎትታትም በ7ኛነት በ9:34.70 ሰዓት በመገባት ውድድሩን አጠናቃለች:: ይህ ሰዓት ለፍጻሜው ውድድር የማያሳልፋት ቢሆንም በይግባኟ መሰረት […]
↧
↧
በሪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያ በማሬ ዲባባ ነሐስ አገኘች
የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የመጀመሪያውን ወርቅ በአትሌት ፋጡማ ሮባ አማካኝነት አትላንታ ላይ ያገኘችው:: የዛሬ 4 ዓመት በለንደን ቲኪ ገላና ይህን ወርቅ ደግማው ነበር:: ዛሬ ደግሞ አትሌት ማሬ ዲባባ 3ኛ በመውጣት ይህን የኦሎምፒክ የማራቶን ድል ወደ ኢትዮጵያ አምጥታዋለች:: እርሷን ተከትላ አትሌት ትርፌ ፀጋዬ አራተኛ ደረጃን የያዘች ሲሆን አትሌት ትዕግስት ቱፋ 18ኛ ኪሎ ሜትር […]
↧
ምናልባትም እስካሁን ያልሰማችሁት የቀነኒሳ በቀለ እና ዳናዊት ገ/እግዚአብሄር የፍቅር ታሪክ
↧
አትሌት አልማዝ አያና የዓለማችን ምርጧ ሴት አትሌት ለመባል የመጨረሻዎቹ 3 እጩዎች ውስጥ ገባች
(ዘ-ሐበሻ) በአስደናቂ ውጤት በሪዮ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ከኢትዮጵያ ያመጣችው አትሌት አልማዝ አያና የዓለማችን ምርጧ ሴት አትሌት ለመባል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከተመረጡ የመጨረሻዎቹ 3 አትሌቶች መካከል አንዷ ሆነች:: ዘ-ሐበሻ ከዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ካገኘችው መረጃ ለማመልከት እንደቻለችው አልማዝ ከጃማካዊቷ ኤላኒ ቶምሰን እና ከፖላንዳዊቷ አኒታ ዎድዋርሲክ ጋር የመጨረሻ ፉክክር ይጠብቃታል:: በሪዮ ኦሎምፒክ በተለይ 10 ሺህ ሜትር […]
↧
የሐዋሳ ከነማ ስፖርት ክለብ ግብ ጠባቂና የሁለት ልጆቹ ሕይወት በእሳት አደጋ አለፈ
(ዘ-ሐበሻ) ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ23 ዓመት በታች ያለው; ተሰልፎ የተጫወተውና በአሁኑ ወቅት ለሐዋሳ ከነማ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ክብረአብ ዳዊት በመኖሪያ ቤቱ በተነሳ የ እሳት አደጋ የ እርሱና የ2 ልጆቹ ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ማለፉ ተሰማ:: ግብ ጠባቂው ክብረአብ ከ3 አመት ሴት እና የወራት እድሜ ካለው ወንድ ልጁ ጋር በተኛበት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ሕይወቱ እንዳለፈ የተነገረ […]
↧
↧
Sport: ዝላታን ኢብራሂሞቪች ሁልጊዜም የማያረጀው ጎል አዳኝ
ማንቸስተር ዩናይትድ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ያስፈረመው ስዊድናዊው ኢንተርናሽናል ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከወዲሁ ለአዲሱ ክለቡ ውጤታማ ፉትቦልን በማበርከት ላይ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ለ34 ዓመቱ አጥቂ የተለያዩ ባለሙያዎች ያላቸውን አድናቆትን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሆኑት የዋትፎርዱ አሰልጣኝ ዋልተር ሚዛሪ ስዊድናዊው አጥቂን ‹‹በጭራሽ የማይሞት እውነተኛ ጎል አዳኝ›› በማለት ገልፀውታል፡፡ ከዚህ በፊት ኢብራሂሞቪችና ማዛሪ በጣሊያን ሴሪ አ ቆይታቸው […]
↧
Sport: ‹‹ግራንት ዣካን ሌላው ፓትሪክ ቪየራ የማድረግ አላማ አለኝ›› ቬንገር
የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አዲስ ካስፈረሟቸው ተጨዋቾች ውስጥ ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ ከወዲሁ ከቡድናቸው የጨዋታ ሲስተም ጋር በፍጥነት በመዋሃድ በእያንዳንዱ ግጥሚያዎች ታላቅ ፐርፎርማንስን ማበርከቱ ትልቅ ደስታን እንደፈጠረላቸው ያረጋገጡበት መግለጫን ሰጥተዋል፡፡ አርሰናል የዛሬ 10 ዓመት ገደማ የቡድኑ ቁልፍ የመሀል አማካይ የነበረው ፓትሪክ ቪየራን ካጣው ወዲህ በቦታው ላይ ይታይበት የነበረው የመሳሳት ችግርን የ23 ዓመቱ ስዊዘርላንዳዊ አማካይ በትክክል […]
↧
Sport: ወንድማማች እግር ኳስ ተጫዋቾች በተለያዩ ሃገራት ማልያ
እግር ኳስ ከአብዛኞቹ ስፖርቶች በላይ ተወዳጅነት ያለው ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ተመልካቾችን ያገኛል፡ ፡ ከአፍሪካ ዋንጫ እስከ አለም ዋንጫ ድረስ ውድድሮቹ የሚደረጉበት ጊዜ ሁሌም በናፍቆት ይጠበቃሉ፡፡ ተጫዋቾቹ የሃገራቸውን ማልያ ለብሰው ደጋፊዎቻቸውን ለማስደሰት ያላቸውን አቅም ሁሉ ይገብራሉ፡፡ ላባቸው ከደማቸው ጋር ተቀላቅሎ እስኪፈስ ድረስ ይታገላሉ፡፡ በዚህ የጦር ሜዳ ውሎን ያህል ከባድ ፍልሚያ ባለበት […]
↧
ስቴፋን ዤራርድ በሊቨርፑል የመጀመሪያውን የአሰልጣኝነት ሥራ ሊረከብ ነው
በወንድወሰን ጥበቡ | ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደእንግሊዙ ጋዜጣ ሚረር ስፖርት ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የሊቨርፑል አምበልና ታሪካዊው ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል የታዳጊዎች ማጎልበቻን በአሰልጣኝነት በመረከብ ለጋዎቹን እና የወደፊቱ የክሎፕ ከዋክብትን ሊያሰለጥን ነው። ጄራርድ ራሱ እንደማይክል ኦዌን፣ ሮቢ ፎውለር እና የመጨረሻውን ወቅታዊ ተስፈኛ ቤን ውድበርንን ያሉ ተጫዋቾችን ያፈራው የቀዮቹ የወጣቶች ማጎልበቻ ፍሬ ነበር። የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማስናት የቻለው የቀድሞው […]
↧
↧
የሕወሓት መንግስት ሃገራዊ ዘፈኖችን በስታዲየም እንዳይዘምሩ የከለከላቸው የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፉ በኋላ የጎንደር አደባባዮችን ሲያደምቁት ውለዋል
የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን ሲዘምሩ ውለዋል:: ፕሪምየር ሊጉን እያደመቀው የሚገኘው ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍፁም ጨዋታ ብልጫ ጋር ነው 2-1 ያሸነፈው:: በሌላ የፕሪምየር ሊግ […]
↧
ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? -ከአውስትራሊያ
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራቀዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡድን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዴ (የተካበ ዘውዴ ወንድም) እያደረጉ ባለት ካፋፋይ እንቅስቃሴ በሜልበርን የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንን እያሳዘነና እያስቆጣ ነው። በመሆኑም እነኚህ ወንድሞች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ይህንን ግልጽ ደብዲቤ ልንጽፍ ተገደናል። ሙሉውን >>>> PDF
↧
የቀድሞ የብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ዘላለም ተሾመ አረፈ
አድማስ ዜና፦ በአትላንታ ከተማ ለበርካታ ዓመታት፣ ከዚያም ደግሞ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በዲሲ መኖሪያውን አድርጎ የቆየውና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋችና ከዚያም በፊት የመብራት ሃይል ክለብ ተጫዋች የነበረው ዘላለም ተሾመ ማረፉ ተነገረ። ዘላለም ላለፉት ጥቂት ወራት በካንሰር ህመም ተጠቅቶ በህክምና ቆይቷል። ከዚያም ህክምናውን በጸበል ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ቢጓዝም እዚያ በደረሰ በማግስቱ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። የቀብር ሥነ […]
↧
የኢትዮጵያ ኦሎምቲክ ኮሚቴ ለህውሃት ሚሊየን ብሮችን አስረከበ
ቶማስ ሰብስቤ ለዘንድሮ ብራዚል ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የገቢ ማሰባሰቢያውን እያገባደደ ነው።ጨርሷልም የሚሉ አሉ።በዚህ የማሰባሰቢያ የተገኘው ገቢ ሁለተኛ ከፍተኛ በጀት ግን ወደ ህውሃት ንብረት ዋፋ ነው የሚገባው። ዋፋ ስንት ብር ያገኛል――ለምን? ዋፋ የማስታወቂያ እና የገቢ ማሰባሰቢያው በበላይነት ሰለሚሰራ ቢያንስ 15 ሚሊየን ብር ተሰቶታል ተብሏል።ይህን ሰሰማ በወንዶች 10 ሺ እንደው ደከም ሰላልን ዋፋ በዚህ ርቀት ሊሮጥ […]
↧
↧
ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ በማድረግ ታሪክ ሲያነሳው የሚኖረው ማርሽ ቀያሪው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ ማረፉ ተሰማ:: በካናዳ ህክምናውን ሲከታተል የቆየው አትሌት ምሩጽ ይፍጠር በሕይወት እያለ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሞተ ብሎ ዜና አውጆበት ነበር:: ሆኖም ግን አትሌቱ ከልጁ ጋር በመሆን ከካናዳ በለቀቀው ቭዲዮ በሕይወት መኖሩን መናገሩ ይታወሳል:: ምሩጽ ሜይ 15, 1944 በትግራይ አዲግራት […]
↧
የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች |በታምሩ ገዳ
የማርሽ ቀያሪው ፥ለበርካታ አትሌቶች መንገድ ጠራጊው እና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የጀግናው አትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር እሳዛኝ እና አስገራሚ ገድሎች(ዝክረ ምሩጽ ይፍጠር)በታምሩ ገዳ
↧
20ኛው ኢትዮ-አውትራሊያ የስፖርትና የባህል ቶርናመንት በድምቀት ተከናወነ
በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን አዘጋጅነት በድምቀት ተከናውኗል። ከዲሴምበር 26 እስከ ዲሴምበር 31 ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው አመታዊ ቶርናመንት አዘጋጇን ሜልበርንን ጨምሮ ሲድኒ፤ ብሪዝበንና ታስማኒያ ተሳትፈውበታል። የእግር ኳስ ውድድርን ማእከል ያደረገው ይህ ቶርናመንት ከስፖርታዊ መዝናኛነቱ ባሻገር በመላው አውስትራሊያ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ ብቸኛው ዓመታዊ የመገናኛ መድረክ ሆኖ […]
↧