(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በጉጉት የሚጠብቁት ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮም ከጁላይ 2, 2017 እስከ ጁላይ 8, 2016 የሚካሄድ ሲሆን የሚዘጋጅበት ከተማም ከዳላስ እና ከሲያትል አንዳቸው እንደሚሆን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: የዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን (ESFNA) ምንጮች እንዳስታወቁት የዘንድሮውን ቶርናመንት ለማስተናገድ የተለያዩ ከተሞች ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን በመጨረሻ ላይ የቀሩት ግን ሲያትል እና ዳላስ […]
↧
የ2017 የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫልን ለማዘጋጀት ዳላስ እና ሲያትል እየተፎካከሩ ነው
↧
ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል
ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው ሲዝንን ቡድኑ በተከታታይ ግጥሚያዎች ተደናቂ ውጤቶችን ለማስመዝገብ እንዲችል በመርዳት ነው፡፡ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ግን በጋርዲዮላ የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ በአንዳንድ […]
↧
↧
የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ።
ሰለሞን ገ/መድህን የኢትዮጵያ የረጅም ርቀት ፈር ቀዳጅ የሆኑት አንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ዛሬ 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን አከበሩ። አትሌት ዋሚ ባደረጉት ውድድሮች 30 የወርቅ፣ 40 የብርና 10 የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል። አበበ ቢቂላ ወደ ሩጫ እንዲገባና በማራቶን ለኢትዮጵያ ሁለት ወርቅ እንዲያስገኝም የአትሌት ዋቢ ድጋፍ ከፍተኛ ነበር። የአበበ ቢቂላ አሰልጣኝ ሆነውም ሰርተዋል።
↧
በሂውስተኑ ሙሉ ማራቶን መስከረም አሰፋ አሸነፈች |በወንዶች ግማሽ ማራቶን 2ኛ የወጣው ፈይሳ ሌሊሳ ዳግም እጆቹን ወደላይ በማጣመር የኢትዮጵያን ሕዝብ ብሶት አሰማ
(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ 2ኛ በመውጣት እጆቹን ወደላይ በማጣመር በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን የሰብ አዊ መብት ጥሰት ለዓለም ሕዝብ ያሳየው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬም በሂውስተን አሜሪካ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ 2ኛ በመውጣት ዳግም የሕዝብን ብሶት እጆቹን ወደላይ በማጣመር አሳይቷል:: በሂውስተን ግማሽ ማራቶን 2ኛ በመውጣት አኩሪ ተግባር የፈጸመው አትሌት ፈይሳ በቀጣይም ከቀነኒሳ በቀለ ጋር በአንድ መድረክ በለንደን […]
↧
ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል
ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ በድጋሚ ታሪክ የሰራበት ቪዲዮን ይዘናል
↧
↧
ሳዲዮ ማኔ: ‘በክሎፕ ስር የሊቨርፑል ደጋፊዎችን በሻምፒዮንነት ድል እንደምናኮራቸው እርግጠኛ ነኝ’
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሴኔጋላዊው ኢንተርናሽናል ሳዲዮ ማኔ የቀድሞ ክለቡ ሳውዝአምፕተንን ቆይታው በበርካታዎች ዘንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚገኝ አንድ ችሎታው በአማካይ ደረጃ የሚለካ የአጥቂ መስመር ተጨዋች ተደርጎ ይቆጠር ነበር፡፡ በ2016 ፕሪሲዝን ሊቨርፑል ማኔን ለመግዛት ለሳውዝአምፕተን 34 ሚሊየን ፓውንድ ሂሳብ ያወጣበት ውሳኔው በበርካታዎች ዘንድ ተጨዋቹ የያዘው ብቃትን የማይመጥን ውድ ዋጋ ያወጣበት ተደርጎ ተቆጥሮ […]
↧
አርሰናል ዋንጫ ለማንሳት ምን ማድረግ አለበት?
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) አርሰናል በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በሊቨርፑል ኦገስት 14 ላይ ሽንፈትን ካስተናገደ በኋላ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ በኤቨርተን እስኪሸነፍ ድረስ ያለሽንፈት ተጉዟል፡፡ ቡድኑ በመርሲሳይዱ ክለብ ሽንፈት ሲያስተናግድ እጅግ በጣም ደካማ አቋም አሳይቶ በሻምፒዮንነት ጉዞው ላይ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ የሊጉ ዋንጫ ለማንሳት እየተፎካከረ የሚገኘው የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከ14 አመት በኋላ የሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን ምን ማድረግ አለበት? […]
↧
በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ከ1 እስከ 9 ወጡ |በወንዶች አንድ ኬኒያዊ መሃላቸው አስገብተው ከ1 እስከ 10 ወጥተዋል
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚያኮራ ውጤት አስመዘገቡ:: በወንዶች ውድድር ታምራት ቶላ 2:04:10 በመግባት አንደኛ ሲወጣ በሴቶች ወርቅነሽ ደገፋ 2:22:35 በመግባት አሸናፊ ሆነዋል:: ውድድሩን እንደሚያሸንፍ እና በጥሩ ብቃት ላይ እንደሆነ ሲናገር የቆየው ቀነኒሳ በቀለ 22ኛው ኪሎ ሜትር ላይ አቋርጦ ወጥቷል:: በዱባይ ማራቶን ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ የወጡት ሴት ኢትዮጵያውያን ናቸው:: 1ኛ. ወርቅነሽ […]
↧
በመንገዱ ፣,,, የማለዳ ወግ…ዱባይ ማራቶን፣ ባንዴራውና ቅስም ሰባረው ፖለቲካ ! –ነቢዩ ሲራክ
* ዱባይ ላይ ፈተና ውስጥ የወደቀችው ጀግና አትሌት ወርቅነሽ … በዱባይ 2017 ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ ሀገሯን ወክላ ሮጣ ተሯሩጣ አሸንፋ እንደገባች ቅስምን ሰባሪ ምርጫ ገጠማት ፣ ሁለት ባንዴራ ! ቅስም ሰባረውን ፖለቲካ ትርክት ለመታዘብና ለመቁሰል ጀግናዋ አትሌት ወርቅነሽ መመልከት በቂ ነው ! … አዎ ጀግናዋ አትሌት በድል አሸንፋ ገባች ፣ ደስታዋን እየዞረች ስትገልጽ […]
↧
↧
ፔፕ ጋርድዮላ ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል
ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው ሲዝንን ቡድኑ በተከታታይ ግጥሚያዎች ተደናቂ ውጤቶችን ለማስመዝገብ እንዲችል በመርዳት ነው፡፡ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ግን በጋርዲዮላ የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ በአንዳንድ […]
↧
ሉዊስ ሱዋሬዝ የምንጊዜውም ምርጡ 9 ቁጥር ሊሆን ይችላልን?
ሉዊስ ሱዋሬዝ በቅርቡ እስከ 2022ዓ.ም. ድረስ በባርሴሎና የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ ኡራጓዊው ኢንተርናሽናል በ2014 ክረምት ሊቨርፑልን ለቅቆ ፊርማውን ለባርሴሎና ካዋለ በኋላ በካታላኑ ክለብ ማሊያ ድንቅ ችሎታውን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ በመጀመሪያው ሲዝን ከተጣለበት ቅጣት ተመልሶ መጥፎ 16 ጎሎችን ከመረብ ለማሳረፍ ችሏል፡፡ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤትም ለመሆን በቅቷል፡፡ በሁለተኛው ሲዝን ቆይታው 40 ጎሎችን በማስቆጠር የቡድን ጓደኛውን […]
↧
ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላልን?
(የባለሙያዎች ልዩ ትንታኔ) ቼልሲ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እውነተኛ ዕድል ያለው ይመስላል፡፡ እስካሁን በተጓዘባቸው ሒደቶች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት በሊጉ ቀዳሚው ቡድን ሆኗል፡፡ ይህንን በተመለከተ ጃሚ ሬድናፕ፣ ማርቲን ኢዎን እና ክሪስ ሰተን በወሳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ ሰጥተዋል፡፡ ጥያቄ፡- ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላል? ኬዎን፡- እስካሁን በተመለከትነው ነገር ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ይችላል፤ […]
↧
ኢትዮጵያ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ትጋጠማለች
(ሶከር ኢትዮጵያ) ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016 ቻን ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በማጣሪያው ምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ላይ ተኳቷል፡፡ የሁለት ዙር ማጣሪያ ባለበት ዞኑ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ በእግርኳሱ እምብዛም የማትታወቀው ጅቡቲ በአፍሪካ ዋንጫ ይሁን በቻን ወድድሮች ላይ ተሳትፋ አታውቅም፡፡ […]
↧
↧
ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን 13 የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ሲቪያቸውን ማስገባታቸው ታወቀ |አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ…
* አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ… (Ethio-Kickoff) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶቹን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የቅጥር ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሰጠው መግለጫ ለ10 ቀናት መስፈርቱን እናሟላለን ያሉ የ25 አሰልጣኞችን ሲቪ ተቀብሏል። ፌዴሬሽኑ እንዳለው ሲቪያቸውን ካስገቡት 25 አሰልጣኞች ውስጥ 13 እና ከዛ በላይ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞች መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ቡድኑን ለማሰልጣን […]
↧
በ40 ዓመት ልብ ሲገኝ ጤና አይገኝ? |በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች
‹‹ገንዘብ የሚገኘው በ20፣ ልብ የሚገኘው በ40›› ይላሉ አባቶች፡፡ 40 ዓመት ታዲያ ማስተዋልና ልብን ብቻ አይደለም ይዞ የሚመጣው፣ አሳሳቢ የጤና ችግሮችንም እንጂ! የጤና ባለሙያዎች ሰዎች ጤናማ አመጋገብን፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው እንዲተገብሩ ቢመክሩም፣ ብዙዎች ጤና ሲታወክና ዕድሜ ሲገፋ ብቻ ይህን ምክር ያስታውሳሉ፡፡ የደም ቧንቧ እና ልብ ህመሞች፣ የመተንፈሻ አካላት ህመም፣ የወሲብ ድካም፣ […]
↧
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሃገር ውጭ ድል ቀናው
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምዮንስ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ወደ ሲሸልስ ተጎዙ ኮትዲኦር ክለብ 2ለ0 አሸነፈ:: ለቅዱስ ጊዮርጊስ ጎሎችን ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ ሲሆን እስከ እረፍት 1ለ0 ይመራ ነበር:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሲሸልስ ከመጓዙ አስቀድሞ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክን 4ለ1 አሸንፎ የነበረ ሲሆን ከዚያ በፊት ደግሞ ከአዲስ አበባ ከነማ ጋር […]
↧
‹‹በጭራሽ ወደቻይና መሄድ አልሻም፣ ወደዚያ የመሄድ ፍላጎት የለኝም፤ በጭራሽ ማሰብ እንኳን አልፈልግም›› –ፊሊፕ ኩቲንሆ
ፊሊፕ ኩቲንሆ በጣም ትሁት ነው፡፡ ስለ ራሱ እንዲናገር ስትጠይቁት ትህትናው በጣም ይገርማል፡፡ ‹‹ስለራሴ ማውራት አልወድድም፤ ስለምሰራው ስራ እንዲሁም መስራት ስለማስበው ስራ ማውራት አልሻም፡፡ በሜዳ ላይ የሚጠብቀኝን በሙሉ አከናውናለሁኝ፤ ለቡድን ጓደኞቼ የጎል ማግባት እድሎችን መፍጠር እና ጎሎችን ማስቆጠር እፈልጋለሁኝ›› የሚል ምላሽ ይሰጣል፡፡ የለበሰው 10 ቁጥር ማልያ ከበድ ያለ ኃላፊነት የሚጠይቅ እንደሆነ አጠራጣሪ አይደለም፤ እርሱም ቢሆን ይሄንን […]
↧
↧
መከላከያ ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ
(ዘ-ሐበሻ)ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው መከላከያ ከውድድሩ ውጭ ሆነ:: መከላከያ ከቀንት በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም የካሜኑን ያንግ ስፖርት አካዳሚን 1ለ0 አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ የነበረውን ዕድል አለምልሞ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ካሜሮን ላይ በተደረገው ጨዋታ 2ለ0 በመሸነፉ በአጠቃላይ ውጤት 2ለ1 ከውድድር ውጭ ሆኗል:: ለመከላከያ አዲስ አበባ ላይ ጎሉን ያገባው […]
↧
‹‹ቼልሲ በቀሪዎቹ ጨዋታዎች እንደማይደረስበት እርግጠኛ ነኝ›› |የጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ውይይት
ጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ለበርካታ ዓመታት በሊቨርፑል የተከላካይ መስመርና በቼልሲ አማካይ ክፍል በመሰለፍ በተቃራኒ ቡድን ሆነው በርካታ የእርስ በርስ ፍልሚያዎችን ያደረጉት ናቸው፡፡ አሁን ጃሚ ካራገር የዴይሊ ሜይል የፉትቦል ተንታኝ ሆኖ በመስራት ላይ ነው፡፡ ጃሚ ካራገር ከላምፓርድ ጋር በእንግሊዝ ወጣት ብሔራዊ ቡድንና በዋናው ቡድን ብዛት ያላቸው ኢንተርናሽናል ግጥሚያዎችን አብሮ አድርጓል፡፡ በዚህ የተነሳም በሁለቱ መካከል ተፈጥሮ […]
↧
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲያበረታቱ የሚያሳይ ቪዲዮ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በወልዲያ፣ ድሬደዋና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ቡድናቸውን በአማረ ዝማሬ ሲደግፉ የሚያሳይ ቪዲዮ __________________ ከኢትዮጵያና ቡና እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች የማን ያምራል? – Video __________________
↧