በዚህም ማህበሩ ለኢትዬጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ስለ ጉዳዪ አሳውቋል። ቶማስ አበበ | ለዘ-ሐበሻ አትሌት ስንታየው መርጋ ማን ነው? አትሌት ሰንታየው የፖሊስ ራጭ ነው።ውድድር የጀመረው ቆየት ቢልም ትልቁ ውጤቱ ግን በ2015 ነው ያሰመዘገበው።ሰንታየው የ2015 የሆንግ ኮንግ ማራቶን አሸናፊ ነበር።በእስያ እንደ ትልቅ የማራቶን ውድድሮች የሚቆጠረውን የሆንግ ኮንግ ማራቶን ያሸነፈው ይህ አትሌት 2 ሰዓት ከ13 ደቂቃ በመግባት ነው።በውድድሩም አሸናፊ […]
↧