አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ እጅግ በጣም የተከበሩ ባለሙያ ናቸው፡፡ ፍፁም የተረጋጋ ባህሪይ ያላቸው ካርሎ በጣልያን፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ስፔን ቆይታቸው ስኬታማ ከመሆናቸውም ባሻገር ብዙዎች ፍፁም ያከብሯቸዋል፡፡ ያም ቢሆን ከጣልያን እና ፈረንሳይ ውጭ የሚገባቸውን ክብር አላገኙም፤ ስኬታማ ቢሆኑም ለስንብት ይዳርጋሉ፡፡ በቼልሲ ሳሉ የገጠማቸውን ስንብት ማን ይረሳል? አሰልጣኙ በቅርቡ ለንባብ ባበቁት መጽሐፋቸው ላይ ይፋ ያደረጉት መረጃ አስገራሚ […]
↧