Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንድ እግር ጫማ ለመሮጥ የተገደደችው እቴነሽ ዲሮ ይግባኟ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነ

ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ መሃል ላይ ጫማዋ በመውለቁ ለሁለት ዙር ያህል በአንድ ጫማ ውድድሩን ለማጠናቀቅ ተገዳለች፡፡ እቴነሽ ለዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ይግባኝ መጠየቋን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወስኗል፡፡(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሪዮ በተደረገው የ3000 ሜትር መሰናክል በውድድሩ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያ በማሬ ዲባባ ነሐስ አገኘች

የዛሬ ሃያ ዓመት ነበር ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የመጀመሪያውን ወርቅ በአትሌት ፋጡማ ሮባ አማካኝነት አትላንታ ላይ ያገኘችው:: የዛሬ 4 ዓመት በለንደን ቲኪ ገላና ይህን ወርቅ ደግማው ነበር:: ዛሬ ደግሞ አትሌት ማሬ ዲባባ 3ኛ በመውጣት ይህን የኦሎምፒክ የማራቶን ድል ወደ ኢትዮጵያ አምጥታዋለች::እርሷን ተከትላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳልያ በገንዘቤ ዲባባ አማካኝነት በ1500 ሜትር አገኘች

(ዘ-ሐበሻ) በሪዮ ኦሎምፒክ በ1500 ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዬ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የመጀምሪያውን የብር ሜዳሊያ አስገኘች::ገንዘቤ ውድድሩን ወደ መጨረሻው አካባቢ ለመምራት ችላ የነበረች ቢሆንም በኬንያዋ አትሌት ፌዝ ኪፕዮጎን ተቀድማ ሁለተኛ ወጥታለች:: ኬንያዊቷ አትሌት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስኩ ይገሉኛል”አትሌት ፈይሳ ላሊሴ

(ዘ-ሐበሻ) በሪዮ ኦሎምፒክ በማራቶን ሩጫ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ፈይሳ ላሊሴ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ የመንግስት ኃይሎች ሊገድሉት እንደሚችሉ ተናገረ::ውድድሩን ሲጨርስ እጆቹን ወደላይ በማጣመር ተቃውሞውን የገለጸው ላሊሴ በኢትዮጵያ ባለትዳር እና የ2 ልጆች አባት ነው:: አትሌቱ ፕሬስ ኮንፍረንሱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ሪዮ ላይ ታሪክ ሲሰራ

ከጌታቸው በቀለዛሬ ነሐሴ 15፣2008 ዓም ኢትዮጵያ ጭንቀት ላይ ነበረች።የህወሓት አጋዚ ወታደሮች ከጎንደር እስከ ባሌ፣ከባህርዳር እስከ አርሲ በመቶ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት በሕዝብ ገንዘብ በተገዛ ጥይት ሕዝቡን ሲፈጁት ከርመዋል። በሁለተኛው የዓለም ጦርንነት ወቅት አይሁዶችን ጀርመኞች እንደሚያጉሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ያለፉትን 4 ቀናት እንዴት አሳለፈ? –ልዩ ቃለምልልስ ያድምጡ

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ያለፉትን 4 ቀናት እንዴት አሳለፈ? – ልዩ ቃለምልልስ ያድምጡመረጃ ከሪዮከመሳይ መኮንን | ኢሳትዛሬ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከብራዚል ባለስልጣናት ጋር ተወያይቷል። ከፍሎሪዳ ግዛትና ከዋሽንግተን ዲስ ወደ ሪዮ ያመሩት ሶስት ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን አትሌት ፈይሳ ከብራዚል ባልስልጣናት ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ታላቅ ተግባር በአትሌት ኢብሳ እጅጉም ተደገመ |ታሪክ ተሠራ

(ዘ-ሐበሻ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ እጆቹን ወደላይ አጣምሮ የታሰርናል ምልክትን አሳይቶ ገዳዩን የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በተቃወመ በሳምንቱ ሌላው ጀግና አትሌት ኢብሳ እጅጉም ታሪክ በመስራት ዛሬ በካናዳ የታረናል ምልክት በማሳየት ተቃውሞን ገለጸ::አትሌት ኢብሳ እጅጉ በካናዳዋ ኪውቤክ ከተማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አሜሪካ ገባ

(ኢ.ኤም.ኤፍ – የዳዊት ከበደ ወየሳ አጭር ዘገባ) በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር 2ኛ የወጣው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ፤ በአሜሪካ መንግስት ተቀባይነት በማግኘት ወደ አሜሪካ የሚገባበት ቪዛ ተሰጥቶታል። ምሽቱን ዘግይቶ የደረሰን ዜና እንዳመለከተው ደግሞ፤ አሁን አሜሪካ የሚገኝ መሆኑን ውስጥ አዋቂ ምንጮች በተለይ...

View Article


ሙሽሮቹ ሠርጋቸውን አቋርጠው መጥተው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳን አዩት |ቪዲዮ ይዘናል

እንዲህም ሆነ:: የኦሎምፒኩን ጀግና ፈይሳ ሌሊሳን ለመቀበል በሚኒያፖሊስ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበዋል:: በርካቶች እየወጡ ስለፈይሳ ጀግንነት እና ስለ አንድነት ሲያወሩ ነበር:: በመሃል ላይ ግን እንዲህ ተከሰተ:: ሙሽሮች ሠርጋቸውን አቋርጠው ከነሚዜዎቻቸው ይህን ጀግና ለማየት ሚኒያፖሊስ ኮንቬሽን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከፍተኛ ዋጋ ግዥ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ያደርጋል?

  ፔፔ ጋርዲዮላ ከወዲሁ የሚፈልጋቸውን ተጨዋቾች በማግኘት ላይ ነው፡፡ በአሁኑ የዝውውር መስኮት 5ኛው የማንቸስተር ሲቲ አዲስ ፈራሚ ሆኖ ኢትሃድ ደረሰው ብራዚላዊው የክንፍ ተጨዋች ጋብርኤል ጆንስ የተገባበት 27 ሚሊየን ፓውንድ ሂሳብ የክለቡ የዘንድሮው ፕራሲዝን ዝውውር መስኮት የተጨዋቾች ግዥ ዋጋ ወጪን 100 ሚሊየን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሞነኛው የሀይለማሪያም ደሳለኝ በፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነትና ምላሹ ሲዳሰስ |ልዩ ዘገባ...

ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፋሲል ከነማ፡ እንደማንነት መገለጫ* |ዳዊት ግርማ

ፋሲል ከነማ (አጼዎቹ) ጎንደር ፋሲለደስ ኳስ-ሜዳ ላይ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ አራት ጨዋታዎች እየቀሯቸው ነበር ወደፕሪሚየር ሊግ መግባታቸውን ያረጋገጡት፡፡ ፋሲል ጅማ አባ ቡናን 3ለ1 በማሸነፍ ደግሞ የከፍተኛ ሊጉ ቁንጮ ሆነው በዋንጫ ደምድመዋል፡፡ ፋሲል ከነማ አመቱን ሙሉ በከፍተኛ...

View Article

ጆዜ ሞውሪንሆ ተናገሩ –‹‹ማንችስተር ዩናይትድን ወደ ስኬታማነት ባህሉ እመልሰዋለሁ››

የዛሬ ሶስት ዓመት ገደማ በብሪትሽ ፉትቦል ታሪክ እጅግ ዝነኛው አሰልጣኝ የሆኑት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከሙያቸው ሲገለሉ ማንችስተር ዩናይትድ በምትካቸው ጆዜ ሞውሪንሆን የመቅጠር መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮለት ነበር፡፡ ምክንያቱም በዛን ወቅት ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሶስት ዓመታት ከዘለቁበት የሪያል ማድሪድ ዋና...

View Article


Sport: ‹‹የሞውሪንሆ እና ዩናይትድ ጥምረት የጥሩ ጋብቻ ያህል ነው›› ካርሎ አንቼሎቲ ይናገራሉ

  አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ እጅግ በጣም የተከበሩ ባለሙያ ናቸው፡፡ ፍፁም የተረጋጋ ባህሪይ ያላቸው ካርሎ በጣልያን፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ስፔን ቆይታቸው ስኬታማ ከመሆናቸውም ባሻገር ብዙዎች ፍፁም ያከብሯቸዋል፡፡ ያም ቢሆን ከጣልያን እና ፈረንሳይ ውጭ የሚገባቸውን ክብር አላገኙም፤ ስኬታማ ቢሆኑም ለስንብት...

View Article

አትሌት ስንታየው መርጋ እጅጉ የአበረታች መድሃኒት መጠቀሙን ይፋ አደረገ

በዚህም ማህበሩ ለኢትዬጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ስለ ጉዳዪ አሳውቋል። ቶማስ አበበ | ለዘ-ሐበሻ አትሌት ስንታየው መርጋ ማን ነው? አትሌት ሰንታየው የፖሊስ ራጭ ነው።ውድድር የጀመረው ቆየት ቢልም ትልቁ ውጤቱ ግን በ2015 ነው ያሰመዘገበው።ሰንታየው የ2015 የሆንግ ኮንግ ማራቶን አሸናፊ ነበር።በእስያ እንደ ትልቅ...

View Article


የኢትዮጵያ ኦሎምቲክ ኮሚቴ ለህውሃት ሚሊየን ብሮችን አስረከበ

ቶማስ ሰብስቤ ለዘንድሮ ብራዚል  ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የገቢ ማሰባሰቢያውን እያገባደደ ነው።ጨርሷልም የሚሉ አሉ።በዚህ የማሰባሰቢያ የተገኘው ገቢ ሁለተኛ ከፍተኛ በጀት ግን ወደ ህውሃት ንብረት ዋፋ ነው የሚገባው። ዋፋ ስንት ብር ያገኛል――ለምን? ዋፋ የማስታወቂያ እና የገቢ ማሰባሰቢያው በበላይነት...

View Article

አትሌት ጣዕሞ ሹምዬና ስንታየሁ መርጋ አበረታች እጽ መጠቀማቸው በምርመራ በመታወቁ የታገዱበት ደብዳቤ

(ዘ-ሐበሻ) የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ6 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ አበረታች እጽ ተጠቅመው ሮጠዋል በሚል የጀመረው ምርመራ የመጨረሻ ውጤት ታውቋል:: በዚህም መሰረት 4ቱ አትሌቶች ነጻ ሲባሉ ሁለቱ አትሌቶች ማለትም አትሌት ጣዕሞ ሹምዬና ስንታየሁ መርጋ አበረታች እጽ መጠቀማቸው ተረጋግጧል:: በዚህም...

View Article


“ቼልሲ እያንዳንዱን ግጥሚያዎች በድል ለማጠናቀቅ እንዲችል የተቻለኝን ጥረት የማድረግ አላማ አለኝ”ሚኪ ባትሹአይ (አዲሱ...

ስሜነህ ገመቹ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት በዩሮ 2016 ውድድር ውጤታማ እግርኳስን በማበርከት ልዩ ትኩረትን ከሳቡት ተጨዋቾች ውስጥ ቤልጅየማዊው ኢንተርናሽናል ሚኪ ባትሹአይ አንዱ ነው፡፡ ይህንን የ22 ዓመቱ የአጥቂ መስመር ተጨዋች ኦሎምፒክ ማርሴይ በጁላይ 2014 ከስታንዳርድ ሊዬዥ በ4.5 ሚልየን ፓውንድ ከገዛው ወዲህ...

View Article

ታኩማ ኢሳኖ –አዲሱ መድፈኛ አርሰናልን ምን ያህል ይጠቅማል?

ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት – ይህ ጽሁፍ ነገ በሚኒሶታና አካባቢው ታትሞ በሚሰራጨው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው:: አርሰናል በአሁኑ የዝውውር መስኮት እስካሁን ሁለት አዲስ ተጨዋቾችን መግዛቱ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያው ከቦሪሽያ ሞንቼግላድባህ በ33.2 ሚሊየን ፓውንድ የተገዛው ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት...

View Article

Sport: ሁለገቡ የማን.ዩናይትድ አርሜንያዊ –የምክሂታርያን ምርጡ ቦታ የትኛው ነው?

ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት ማንችስተር ዩናይትድ  በቅርቡ ያስፈረመው ሄንሪክ ምክሂታርያን በእግርኳስ ተጨዋችነት ዘመኑ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተጫውቶ አሳልፏል፡፡ አሰልጣኝ ጆዜ ሞውሪንሆ ለሚከተሉት ታክቲክ አርሜንያዊውን የአማካይ አጥቂ በፈለጉበት ቦታ ለመጫወት የሚያስችል ዕድል አግኝተዋል፡፡ የማንችስተር ዩናይትድ...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live