የ2016/17 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በከፍተኛ ጉጉት እንዲጠበቅ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ ግንባር ቀደሙ በዓለም ታላላቅ የሚባሉት ባለሙያዎች የሊጉ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸው ነው፡፡ በዩሮ 2016 ውድድር ለጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ተግባርን ለመፈፀም የቻለበት አንቶኒዮ ኮንቴ የቼልሲ ስራን መያዙ፤ እንዲሁም ጆዜ ሞውሪንሆ እና ፔፕ ጋርዲዮላ በማንችስተር ዩናይትድ እና የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኞች በመሆን ከዚህ በፊት ስፔን ውስጥ ጀምረውት […]
↧