የሪዮ ኦሎምፒክን ተከትሎ በዋና ስፖርት የተካፈለው ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ የዓለም መነጋገሪያ መሆኑ አይዘነጋም:: ከኢትዮኪክ አዘጋጅ ማርታ በላይ ጋር እየተወራበት ስላለው ነገር ሁሉ ተወያይቷል:: ያንብቡት:: ኢትዮ ኪክ:- አሁን በብራዚል ሰአት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰአት ነው አንተ ግን አልተኛህም(ኢንተርቪው ባደረግነበት ሰአት በብራዚል ሌሊት ነበር) ? ሮቤል:- አዎ አልተኛሁም፤ በማህበራዊ ድህረ ገፆች እና በሜዲያዎች እያየሁት ያለሁት ነገር እንቅልፍ […]
↧