(ዘ-ሐበሻ) በአስደናቂ ውጤት በሪዮ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ከኢትዮጵያ ያመጣችው አትሌት አልማዝ አያና የዓለማችን ምርጧ ሴት አትሌት ለመባል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከተመረጡ የመጨረሻዎቹ 3 አትሌቶች መካከል አንዷ ሆነች:: ዘ-ሐበሻ ከዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ካገኘችው መረጃ ለማመልከት እንደቻለችው አልማዝ ከጃማካዊቷ ኤላኒ ቶምሰን እና ከፖላንዳዊቷ አኒታ ዎድዋርሲክ ጋር የመጨረሻ ፉክክር ይጠብቃታል:: በሪዮ ኦሎምፒክ በተለይ 10 ሺህ ሜትር […]
↧