እግር ኳስ ከአብዛኞቹ ስፖርቶች በላይ ተወዳጅነት ያለው ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡ ፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ተመልካቾችን ያገኛል፡ ፡ ከአፍሪካ ዋንጫ እስከ አለም ዋንጫ ድረስ ውድድሮቹ የሚደረጉበት ጊዜ ሁሌም በናፍቆት ይጠበቃሉ፡፡ ተጫዋቾቹ የሃገራቸውን ማልያ ለብሰው ደጋፊዎቻቸውን ለማስደሰት ያላቸውን አቅም ሁሉ ይገብራሉ፡፡ ላባቸው ከደማቸው ጋር ተቀላቅሎ እስኪፈስ ድረስ ይታገላሉ፡፡ በዚህ የጦር ሜዳ ውሎን ያህል ከባድ ፍልሚያ ባለበት […]
↧