የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አዲስ ካስፈረሟቸው ተጨዋቾች ውስጥ ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ ከወዲሁ ከቡድናቸው የጨዋታ ሲስተም ጋር በፍጥነት በመዋሃድ በእያንዳንዱ ግጥሚያዎች ታላቅ ፐርፎርማንስን ማበርከቱ ትልቅ ደስታን እንደፈጠረላቸው ያረጋገጡበት መግለጫን ሰጥተዋል፡፡ አርሰናል የዛሬ 10 ዓመት ገደማ የቡድኑ ቁልፍ የመሀል አማካይ የነበረው ፓትሪክ ቪየራን ካጣው ወዲህ በቦታው ላይ ይታይበት የነበረው የመሳሳት ችግርን የ23 ዓመቱ ስዊዘርላንዳዊ አማካይ በትክክል […]
↧