በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን አዘጋጅነት በድምቀት ተከናውኗል። ከዲሴምበር 26 እስከ ዲሴምበር 31 ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን የቆየው አመታዊ ቶርናመንት አዘጋጇን ሜልበርንን ጨምሮ ሲድኒ፤ ብሪዝበንና ታስማኒያ ተሳትፈውበታል። የእግር ኳስ ውድድርን ማእከል ያደረገው ይህ ቶርናመንት ከስፖርታዊ መዝናኛነቱ ባሻገር በመላው አውስትራሊያ ለሚገኘው ኢትዮጵያዊ ብቸኛው ዓመታዊ የመገናኛ መድረክ ሆኖ […]
↧