(ዘ-ሐበሻ) በኦሎምፒክ መድረክ 2ኛ በመውጣት እጆቹን ወደላይ በማጣመር በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን የሰብ አዊ መብት ጥሰት ለዓለም ሕዝብ ያሳየው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬም በሂውስተን አሜሪካ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ 2ኛ በመውጣት ዳግም የሕዝብን ብሶት እጆቹን ወደላይ በማጣመር አሳይቷል:: በሂውስተን ግማሽ ማራቶን 2ኛ በመውጣት አኩሪ ተግባር የፈጸመው አትሌት ፈይሳ በቀጣይም ከቀነኒሳ በቀለ ጋር በአንድ መድረክ በለንደን […]
↧