(የባለሙያዎች ልዩ ትንታኔ) ቼልሲ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እውነተኛ ዕድል ያለው ይመስላል፡፡ እስካሁን በተጓዘባቸው ሒደቶች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት በሊጉ ቀዳሚው ቡድን ሆኗል፡፡ ይህንን በተመለከተ ጃሚ ሬድናፕ፣ ማርቲን ኢዎን እና ክሪስ ሰተን በወሳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ ሰጥተዋል፡፡ ጥያቄ፡- ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላል? ኬዎን፡- እስካሁን በተመለከትነው ነገር ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ይችላል፤ […]
↧