ሉዊስ ሱዋሬዝ በቅርቡ እስከ 2022ዓ.ም. ድረስ በባርሴሎና የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ ኡራጓዊው ኢንተርናሽናል በ2014 ክረምት ሊቨርፑልን ለቅቆ ፊርማውን ለባርሴሎና ካዋለ በኋላ በካታላኑ ክለብ ማሊያ ድንቅ ችሎታውን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ በመጀመሪያው ሲዝን ከተጣለበት ቅጣት ተመልሶ መጥፎ 16 ጎሎችን ከመረብ ለማሳረፍ ችሏል፡፡ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤትም ለመሆን በቅቷል፡፡ በሁለተኛው ሲዝን ቆይታው 40 ጎሎችን በማስቆጠር የቡድን ጓደኛውን […]
↧