አሰልጣኝ ራፋ ቤኒቴዝ ከጥቁርና ነጭ ለባሹ ክለብ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሰዋል። በቀጣይ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት <<ጤናማ>> እንደሚሆንም ከክለቡ ባለቤት ማይክ አሽሊ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት አረጋግጠዋል። በዚህ ሙድ ላይ እያሉ ሰሞኑን አጠር ያለ ቃለምልልስ ሰጥተዋል። እነሆ፦ ጥያቄ፦ ስለ ማይክ አሽሊ ምን ይላሉ? ቤኒቴዝ፦ ማሸነፍ የሚፈልግ ግለሰብ እንደሆነ ይሰማኛል። ጨዋታዎችን ማሸነፍ እንደሚፈልግ እርግጠኛ […]
↧