(ዘ-ሐበሻ) የመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድኖች በመቀሌ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው መሃል ላይ እንደተቋረጠ የዜና ምንጮች አስታወቁ:: እንደ ዜና ምንጮቹ ገለጻ ከሆነ በመቀሌ የተደረገው ይህ እግር ኳስ ጨዋታን የሁለቱም ክለቦች ደጋፊዎች እንዲጦዝ አድርገውታል:: በጨዋታው መካከል አንድ የመቀሌ ከነማ ተጫዋች የባህርዳር ከነማው ተጫዋች ላይ ምራቁን መትፋቱንና ሌላኛው የመቀሌ ከነማ ተጫዋች በተመሳሳይ የባህርዳር ከነማውን […]
↧