ቢቢኤን ሰኔ 2/2009 በአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ዉድድር ላይ ለመሳተፈ በሚደረገዉ ማጣሪያ ከአዉስትራሊያ ጋር ለመጋጠም ወደ አዉስትራሊያ ያቀናዉ የሳኡዲ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከፍተኛ ወቀሳ እንደ ደረሰበት ተዘገበ። በጨዋታዉ መክፈቻ ላይ በለንደን ዉስጥ ለደረሰዉ የሽብር ጥቃት የአንድ ደቂቃ የዝምታና የህሊና ጸሎት ሜዳ ዉስጥ ሲደረግ ያልተሳተፈዉ የሳኡዲ ብሔራዊ ቡድንን አዉስትራሊያዉያን መዉቀሳቸዉን ቀጥለዋል። አንድ የአዉስትራሊያ የፓርላማ አባል […]
↧